Mon Oct 16 2017 16:01:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-16 16:01:33 +03:00
parent d92159f16d
commit 3d9f0c42aa
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 በቂጣ በዓል በመጀመሪያው ግን ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ መጥተው፣ "የፋሲካን እራት እንድትበላ የት እንድናዘጋጅልህ ትፈልጋለህ?" አሉት፡፡ \v 18 እርሱም፣ "ከተማው ውስጥ ወዳለ አንድ ሰው ሂዱና ‹መምህሩ ‹‹ጊዜዬ ደርሷል፤ ከደቀ መዛሙርቴ ጋር ፋሲካን አንተ ቤት ማሳለፍ እፈልጋለሁ› ይልሃል በሉት አላቸው፡፡ \v 19 ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ እንደ ነገራቸው አደረጉ፤ የፋሲካንም እራት አዘጋጁለት፡
\v 17 በቂጣ በዓል በመጀመሪያው ግን ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ መጥተው፣ "የፋሲካን እራት እንድትበላ የት እንድናዘጋጅልህ ትፈልጋለህ?" አሉት፡፡ \v 18 እርሱም፣ "ከተማው ውስጥ ወዳለ አንድ ሰው ሂዱና፣ 'መምህሩ "ጊዜዬ ደርሷል፤ ከደቀ መዛሙርቴ ጋር ፋሲካን በአንተ ቤት ማክበር እፈልጋለሁ' ይልሃል በሉት' " አላቸው፡፡ \v 19 ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ እንደ ነገራቸው አደረጉ፤ የፋሲካንም እራት አዘጋጁለት፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 ምሽት ላይ ከዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት ጋር ለመብላት ተቀመጠ፡፡ \v 21 በመብላት ላይ እያሉ፣ እውነት ነው የምላችሁ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል›› አላቸው፡፡ \v 22 በጣም አዘኑ፤ እያንዳንዱም፣ ‹‹እኔ እሆን? በማለት ጠየቀ፡፡
\v 20 ምሽት ላይ ከዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት ጋር ለመብላት ተቀመጠ፡፡ \v 21 በመብላት ላይ እያሉ፣ እውነት ነው የምላችሁ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል›› አላቸው፡፡ \v 22 በጣም አዘኑ፤ እያንዳንዱም፣ ‹‹እኔ እሆን? በማለት ጠየቀ፡፡

View File

@ -412,6 +412,7 @@
"26-06",
"26-12",
"26-14",
"26-17",
"26-23",
"26-26",
"26-27",