Tue Oct 10 2017 10:53:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-10 10:53:55 +03:00
parent 2b75479d86
commit 5f9c1fea34
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 ኢየሱስ ከዚያ ቦታ ወደ ገሊላ ባሕር አቅራቢያ ሄደ፡፡ ከዚያ በኋላ ወደ አንድ ኮረብታ ወጥቶ በዚያ ተቀመጠ፡፡ \v 30 ብዙ ሕዝብም ወደ እርሱ መጡ፤ አንካሶችን፣ ዐይነ ስውሮችን፣ ዲዳዎችንና ጕንድሾችን፣ እንዲሁም ሌሎች ታመው የነበሩ ብዙዎችን ይዘው መጡ፡፡ በኢየሱስ እግር አጠገብም አስቀመጧቸው፤ እርሱም ፈወሳቸው፡፡ \v 31 ስለዚህ ሕዝቡ ዲዳዎች ሲናገሩ፣ ጕንድሾች ሲፈወሱ፣ አንካሶች ሲራመዱ፣ ዐይነ ስውሮችም ሲያዩ ይተው ተደነቁ፡፡ የእስራኤልንም አምላክ አመሰገኑ፡፡
\v 29 ኢየሱስ ከዚያ ቦታ ወደ ገሊላ ባሕር አቅራቢያ ሄደ፡፡ ከዚያ ወደ አንድ ኮረብታ ወጥቶ በዚያ ተቀመጠ፡፡ \v 30 ብዙ ሕዝብም ወደ እርሱ መጡ፤ አንካሶችን፣ ዐይነ ስውሮችን፣ ዲዳዎችንና ጕንድሾችን፣ እንዲሁም ሌሎች ታመው የነበሩ ብዙዎችን ይዘው መጡ፡፡ በኢየሱስ እግር አጠገብም አስቀመጧቸው፤ እርሱም ፈወሳቸው፡፡ \v 31 ስለዚህ ሕዝቡ ዲዳዎች ሲናገሩ፣ ጕንድሾች ሲፈወሱ፣ አንካሶች ሲራመዱ፣ ዐይነ ስውሮችም ሲያዩ ይተው ተደነቁ፡፡ የእስራኤልንም አምላክ አመሰገኑ፡፡

View File

@ -253,7 +253,7 @@
"15-18",
"15-21",
"15-24",
"15-29",
"15-27",
"15-32",
"15-36",
"16-01",