Tue Oct 10 2017 10:51:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-10 10:51:55 +03:00
parent b32813ac5e
commit 2b75479d86
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ፣ ‹‹እንደ በግ ወደ ጠፉት የእስራኤል ቤት ሰዎች ካልሆነ በቀር ወደ ማንም አልተላክሁም›› አለ፡፡ \v 25 ነገር ግን ሴቲቱ "ጌታ ሆይ፣ እርዳኝ" በማለት መጥታ በፊቱ ሰገደች፡፡ \v 26 ኢየሱስ መልሶ፣ ‹‹የልጆችን እንጀራ ወስዶ ለቡችሎች መጣል ትክክል አይደለም›› አለ፡፡
\v 24 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ፣ ‹‹እንደ በግ ወደ ጠፉት የእስራኤል ቤት ሰዎች ካልሆነ በቀር ወደ ማንም አልተላክሁም›› አለ፡፡ \v 25 ነገር ግን ሴቲቱ "ጌታ ሆይ፣ እርዳኝ" በማለት መጥታ በፊቱ ሰገደች፡፡ \v 26 ኢየሱስ መልሶ፣ "የልጆችን እንጀራ ወስዶ ለቡችሎች መጣል ትክክል አይደለም" አለ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 ሴቱቱ፣ አዎን፣ ጌታ ሆይ፣ ቡችሎችም እኮ ከጌቶቻቸው ማዕድ ከሚወድቀው የተወሰነውን ትርፍራፊ ይበላሉ አለች፡፡ \v 28 ከዚያም ኢየሱስ መልሶ፣ አንቺ ሴት እምነትሽ ታላቅ ነው፤ ልክ እንደ ተመኘሽው ይሁንልሽ አላት፡፡ ልጇም በዚያች ሰዓት ተፈወሰች፡፡
\v 27 ሴቲቱ፣ "አዎን፣ ጌታ ሆይ፣ ቡችሎችም እኮ ከጌቶቻቸው ማዕድ ከሚወድቀው የተወሰነውን ትርፍራፊ ይበላሉ" አለች፡፡ \v 28 ከዚያም ኢየሱስ መልሶ፣ "አንቺ ሴት እምነትሽ ታላቅ ነው፤ ልክ እንደ ተመኘሽው ይሁንልሽ" አላት፡፡ ልጇም በዚያች ሰዓት ተፈወሰች፡፡

View File

@ -252,7 +252,7 @@
"15-15",
"15-18",
"15-21",
"15-27",
"15-24",
"15-29",
"15-32",
"15-36",