Fri May 19 2017 03:24:45 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
6b830454f1
commit
49c811caa4
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 13 13 ጠበባኑ ከሄዱ በኋላ፣ የጌታ መልአክ ለዮሴፍ በሕልም ተገለጠለትና ‹‹ተነሥ፣ ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ፡፡ እኔ እስክነግርም ድረስ እዚያ ቈይ፤ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልጋልና›› አለው፡፡ \v 14 14 በዚያ ሌሊት ዮሴፍ ተነሣ፣ ሕፃኑንና እናቱንም ይዞ ወደ ግብፅ ሄደ፡፡ \v 15 15 ሄሮድስ እስኪሞት ድረስ እዚያው ቈየ፡፡ በዚህም ጌታ ‹‹ልጄን ከግብፅ ጠራሁት›› ብሎ በነቢዩ የተናገረው ቃል ተፈጸመ፡፡
|
||||
\v 13 ጠበባኑ ከሄዱ በኋላ፣ የጌታ መልአክ ለዮሴፍ በሕልም ተገለጠለትና ‹‹ተነሥ፣ ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ፡፡ እኔ እስክነግርም ድረስ እዚያ ቈይ፤ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልጋልና›› አለው፡፡ \v 14 በዚያ ሌሊት ዮሴፍ ተነሣ፣ ሕፃኑንና እናቱንም ይዞ ወደ ግብፅ ሄደ፡፡ \v 15 ሄሮድስ እስኪሞት ድረስ እዚያው ቈየ፡፡ በዚህም ጌታ ‹‹ልጄን ከግብፅ ጠራሁት›› ብሎ በነቢዩ የተናገረው ቃል ተፈጸመ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 16 ከዚያም ሄሮድስ ጠቢባኑ እንደ ተሣለቁበት ሲገነዘብ በጣም ተናደደ፡፡ በቤተ ልሔምና በዚያ አውራጃ የነበሩ ወንድ ሕፃናትን፣ እንደዚሁም ሁለት ዓመትና ከዚያም በታች የሆኑትን ሁሉ ከጠቢባኑ በትክክል በተረዳው ጊዜ መሠረት ልኮ አስፈጀ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 17 \v 18 17 በዚያም በነቢዩ ኤርምያስ ተነግሮ የነበረው፡-
|
||||
18 ‹‹ድምፅ በራማ ተሰማ፣
|
||||
ልቅሶና መሪር ዋይታ፣
|
||||
ራሔል ስለ ልጆቿ በማልቀስ፣
|
||||
ለመጽናናትም እምቢ አለች፣ በሕይወት የተረፈ የለምና›› የሚለው ተፈጸመ፡፡
|
|
@ -54,6 +54,8 @@
|
|||
"02-07",
|
||||
"02-09",
|
||||
"02-11",
|
||||
"02-13",
|
||||
"02-16",
|
||||
"07-01",
|
||||
"07-03",
|
||||
"07-06",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue