Fri May 19 2017 03:22:45 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
dfaffba43c
commit
6b830454f1
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 11 ወደ ቤት ገብተው ሕፃኑንም ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፤ ተንበርክከውም ሰገዱለት፡፡ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው የወርቅ፣ የዕጣንና የከርቤ ስጦታ አቀረቡለት፡፡ \v 12 እግዚአብሔር ጠቢባኑን ወደ ሄሮድስ ተመልሰው እንዳይሄዱ በሕልም አስጠነቀቃቸው፤ ስለዚህም በሌላ መንገድ ወደ አገራቸው ሄዱ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 13 13 ጠበባኑ ከሄዱ በኋላ፣ የጌታ መልአክ ለዮሴፍ በሕልም ተገለጠለትና ‹‹ተነሥ፣ ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ፡፡ እኔ እስክነግርም ድረስ እዚያ ቈይ፤ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልጋልና›› አለው፡፡ \v 14 14 በዚያ ሌሊት ዮሴፍ ተነሣ፣ ሕፃኑንና እናቱንም ይዞ ወደ ግብፅ ሄደ፡፡ \v 15 15 ሄሮድስ እስኪሞት ድረስ እዚያው ቈየ፡፡ በዚህም ጌታ ‹‹ልጄን ከግብፅ ጠራሁት›› ብሎ በነቢዩ የተናገረው ቃል ተፈጸመ፡፡
|
|
@ -53,6 +53,7 @@
|
|||
"02-04",
|
||||
"02-07",
|
||||
"02-09",
|
||||
"02-11",
|
||||
"07-01",
|
||||
"07-03",
|
||||
"07-06",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue