Fri May 19 2017 03:06:45 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 03:06:45 -04:00
parent f511ec8aef
commit 3b511c614f
3 changed files with 8 additions and 0 deletions

1
02/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 2 \v 1 በንጉሥ ሄሮድስ ዘመን ኢየሱስ በቤተ ልሔም ይሁዳ ከተወለደ በኋላ፣ ጠቢባን ሰዎች ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፡፡ እንደዚህም በማለት ጠየቁ፤ \v 2 ‹‹የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ የት ነው? የእርሱን ኮከብ በምሥራቅ አየን፣ ልንሰግድለትም መጥተናል፡፡›› \v 3 ንጉሡ ሄሮድስ ይህን ሲሰማ ተረበሸ፤ መላው ኢየሩሳሌምም ከእርሱ ጋር ታወከ፡፡

5
02/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
4 ሄሮድስ የካህናቱን አለቆችና የሕዝቡን የሕግ መምህራን ሰብስቦ፣ ‹‹ክርስቶስ የሚወለደው የት ነው? በማለት ጠየቀ፡፡ 5 ‹‹በቤተ ልሔም ይሁዳ›› አሉት፤ በነቢዩ የተጻፈው ይህ ነውና፡-
6 በይሁዳ ምድር የምትገኚ አንቺ ቤተ ልሔም፣
ከይሁዳ ገዦች በምንም አታንሺም፣
ሕዝቡን እስራኤልን የሚጠብቅ ገዥ፣
ከአንቺ ይወጣልና፡፡

View File

@ -48,6 +48,8 @@
"01-18",
"01-20",
"01-22",
"01-24",
"02-01",
"07-01",
"07-03",
"07-06",