From 3b511c614fdb34889f33a2ec6253be3d0fb5dcae Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Fri, 19 May 2017 03:06:45 -0400 Subject: [PATCH] Fri May 19 2017 03:06:45 GMT-0400 (Eastern Daylight Time) --- 02/01.txt | 1 + 02/04.txt | 5 +++++ manifest.json | 2 ++ 3 files changed, 8 insertions(+) create mode 100644 02/01.txt create mode 100644 02/04.txt diff --git a/02/01.txt b/02/01.txt new file mode 100644 index 0000000..dc51893 --- /dev/null +++ b/02/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 2 \v 1 በንጉሥ ሄሮድስ ዘመን ኢየሱስ በቤተ ልሔም ይሁዳ ከተወለደ በኋላ፣ ጠቢባን ሰዎች ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፡፡ እንደዚህም በማለት ጠየቁ፤ \v 2 ‹‹የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ የት ነው? የእርሱን ኮከብ በምሥራቅ አየን፣ ልንሰግድለትም መጥተናል፡፡›› \v 3 ንጉሡ ሄሮድስ ይህን ሲሰማ ተረበሸ፤ መላው ኢየሩሳሌምም ከእርሱ ጋር ታወከ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/04.txt b/02/04.txt new file mode 100644 index 0000000..8ced1e1 --- /dev/null +++ b/02/04.txt @@ -0,0 +1,5 @@ +4 ሄሮድስ የካህናቱን አለቆችና የሕዝቡን የሕግ መምህራን ሰብስቦ፣ ‹‹ክርስቶስ የሚወለደው የት ነው?›› በማለት ጠየቀ፡፡ 5 ‹‹በቤተ ልሔም ይሁዳ›› አሉት፤ በነቢዩ የተጻፈው ይህ ነውና፡- +6 በይሁዳ ምድር የምትገኚ አንቺ ቤተ ልሔም፣ +ከይሁዳ ገዦች በምንም አታንሺም፣ +ሕዝቡን እስራኤልን የሚጠብቅ ገዥ፣ +ከአንቺ ይወጣልና፡፡ diff --git a/manifest.json b/manifest.json index a8adc4e..2dc317d 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -48,6 +48,8 @@ "01-18", "01-20", "01-22", + "01-24", + "02-01", "07-01", "07-03", "07-06",