Mon Oct 16 2017 16:05:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-16 16:05:33 +03:00
parent 68803840a2
commit 2762b5ac9a
4 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 እርሱም፣ "አሳልፎ የሚሰጠኝ ከእኔ ጋር እጁን ወደ ሳሕኑ የሚሰደው ነው፡፡ \v 24 የሰው ልጅ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈው ይሄዳል፤ የሰውን ልጅ አሳልፎ ለሚሰጠው ግን ወዮለት! ያ ሰው ባይወለድ ይሻለው ነበር በማለት መለሰላቸው፡፡ \v 25 አሳልፎ የሚሰጠው ይሁዳ፣ ‹‹መምህር እኔ ነኝ እንዴ? አለው፤ እርሱም፣ ‹‹አንተው ራስህ ብለኸዋል›› አለው፡፡
\v 23 እርሱም፣ "አሳልፎ የሚሰጠኝ ከእኔ ጋር እጁን ወደ ሳሕኑ የሚሰደው ነው፡፡ \v 24 የሰው ልጅ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈው ይሄዳል፤ የሰውን ልጅ አሳልፎ ለሚሰጠው ግን ወዮለት! ያ ሰው ባይወለድ ይሻለው ነበር" በማለት መለሰላቸው፡፡ \v 25 አሳልፎ የሚሰጠው ይሁዳ፣ "መምህር ሆይ፣ እኔ ነኝ እንዴ?" አለው፤ እርሱም፣ "አንተው ራስህ ብለኸዋል" አለው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 በመብላት ላይ እያሉ፣ ኢየሱስ እንጀራ አንሥቶ ባርኮ ቆረሰ፡፡ ‹‹እንካችሁ ውሰዱ፣ ብሉት፤ ይህ ሥጋዬ ነው›› ብሎ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸው፡፡
\v 26 በመብላት ላይ እያሉ፣ ኢየሱስ እንጀራ አንሥቶ ባርኮ ቈረሰ፡፡ "እንካችሁ ውሰዱ፣ ብሉት፤ ይህ ሥጋዬ ነው" ብሎ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 ጽዋውንም አንሥቶ አመሰገነና ሰጣቸው፤ እንዲህም አላቸው፣ ‹‹ሁላችሁም ጠጡት \v 28 ይህ ለብዙዎች ኀጢአት ይቅርታ የሚፈስ የኪዳኑ ደሜ ነው፡፡ \v 29 እንደ ገና በአባቴ መንግሥት ከእናንተ ጋር እስክጠጣው ድረስ ከእንግዲህ ከዚህ ወይን ፍሬ እንደማልጠጣ ግን እነግራችኋለሁ፡፡
\v 27 ጽዋውንም አንሥቶ አመሰገነና ሰጣቸው፤ እንዲህም አላቸው፤ "ሁላችሁም ጠጡት \v 28 ይህ ለብዙዎች ኀጢአት ይቅርታ የሚፈስ የኪዳኑ ደሜ ነው፡፡ \v 29 እንደ ገና በአባቴ መንግሥት ከእናንተ ጋር እስክጠጣው ድረስ ከእንግዲህ ከዚህ ወይን ፍሬ እንደማልጠጣ ግን እነግራችኋለሁ፡፡"

View File

@ -414,6 +414,7 @@
"26-14",
"26-17",
"26-20",
"26-23",
"26-26",
"26-27",
"26-30",