Fri May 19 2017 03:34:45 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 03:34:45 -04:00
parent 8a1b2559ec
commit 0dfda4665e
3 changed files with 8 additions and 0 deletions

1
04/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 4 \v 1 ከዚያም በኋላ በዲያብሎስ ሊፈተን መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ወደ ምድረ በዳ መራው፡፡ \v 2 ኢየሱስ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ከጾመ በኋላ ተራበ፡፡ \v 3 ፈታኙ ወደ እርሱ መጣና፣ ‹‹የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፣ እንጀራ እንዲሆኑ እነዚህን ድንጋዮች እዘዛቸው›› አለው፡፡ \v 4 ኢየሱስ ግን መለሰና፣ ‹‹ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣው ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል፡፡

6
04/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 5 \v 6 ተጽፎአል፡፡ 5 ከዚያም ዲያብሎስ ወደ ቅድስቲቱ ከተማ ወሰደው፤ በቤተ መቅደስ ሕንጻ ዐናት ላይም አቁሞ፣ 6 የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፣ ራስህን ወደ ታች ወርውር፤
‹እንዲጠብቁህ መላእክቱን ይልካል፣›
እና
‹‹እግርህ ድንጋይ እንዳይመታው፣
በእጆቻቸው ያነሡሃል››
ተብሎ ተጽፎአል አለው፡፡

View File

@ -58,6 +58,7 @@
"02-16",
"02-19",
"02-22",
"04-01",
"07-01",
"07-03",
"07-06",