diff --git a/04/01.txt b/04/01.txt new file mode 100644 index 0000000..da9c2ec --- /dev/null +++ b/04/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 4 \v 1 ከዚያም በኋላ በዲያብሎስ ሊፈተን መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ወደ ምድረ በዳ መራው፡፡ \v 2 ኢየሱስ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ከጾመ በኋላ ተራበ፡፡ \v 3 ፈታኙ ወደ እርሱ መጣና፣ ‹‹የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፣ እንጀራ እንዲሆኑ እነዚህን ድንጋዮች እዘዛቸው›› አለው፡፡ \v 4 ኢየሱስ ግን መለሰና፣ ‹‹ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣው ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/05.txt b/04/05.txt new file mode 100644 index 0000000..13a20b8 --- /dev/null +++ b/04/05.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +\v 5 \v 6 ተጽፎአል፡፡ 5 ከዚያም ዲያብሎስ ወደ ቅድስቲቱ ከተማ ወሰደው፤ በቤተ መቅደስ ሕንጻ ዐናት ላይም አቁሞ፣ 6 የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፣ ራስህን ወደ ታች ወርውር፤ +‹እንዲጠብቁህ መላእክቱን ይልካል፣› +እና +‹‹እግርህ ድንጋይ እንዳይመታው፣ +በእጆቻቸው ያነሡሃል›› +ተብሎ ተጽፎአል አለው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 4f4005f..b1b79ad 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -58,6 +58,7 @@ "02-16", "02-19", "02-22", + "04-01", "07-01", "07-03", "07-06",