Thu Oct 12 2017 15:56:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 15:56:12 +03:00
parent 0320615c3e
commit 086302c06b
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 22 \v 1 ኢየሱስም ደግሞ እንዲህ በማለት በምሳሌ መለሰላቸው፤ \v 2 "መንግሥተ ሰማይ ለልጁ ሰርግ የደገሰ አንድ ንጉሥ ትመስላለች፡፡ \v 3 ወደ ሰርጉ እንዲመጡ ወደ ጋበዛቸው ሰዎች አገልጋዮቹን ላከ፤ እነርሱ ግን መምጣት አልፈለጉም፡፡
\c 22 \v 1 ኢየሱስም ደግሞ እንዲህ በማለት በምሳሌ መለሰላቸው፤ \v 2 "መንግሥተ ሰማይ ለልጁ ሰርግ ድግስ የደገሰ ንጉሥ ትመስላለች፡፡ \v 3 ወደ ሰርጉ እንዲመጡ ወደ ጋበዛቸው ሰዎች አገልጋዮቹን ላከ፤ እነርሱ ግን መምጣት አልፈለጉም፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 እንደ ገና ንጉሡ ሌሎች አገልጋዮችን እንዲህ በማለት ላከ፤ ‹‹እራት አዘጋጅቻለሁ፤ በሬዎቹንና የሰቡ ወይፈኖቼን አርጃለሁ፤ ሁሉም ተዘጋጅቶአል ወደ ሰርግ ግብዣው ኑ›› በሏቸው፡፡
\v 4 እንደ ገና ንጉሡ ሌሎች አገልጋዮችን እንዲህ በማለት ላከ፤ "እነሆ፣ እራት አዘጋጅቻለሁ፤ በሬዎቼንና የሰቡ ወይፈኖቼን አርጃለሁ፤ ሁሉም ተዘጋጅቶአል ወደ ሰርግ ግብዣው ኑ›› በሏቸው፡፡

View File

@ -337,6 +337,7 @@
"21-42",
"21-43",
"21-45",
"22-01",
"23-01",
"23-04",
"23-06",