Tue Oct 17 2017 10:17:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 10:17:48 +03:00
parent 6896da4ff5
commit 06f1f3b389
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 73 ጥቂት ቆየት ብሎ እዚያ ቆመው የነበሩት መጥተው ጴጥሮስን፣ "በርግጥ አንተም ብትሆን ከእነርሱ አንዱ ነህ፤ አነጋገርህ ራሱ ያጋልጥሃል" አሉት፡፡ \v 74 ከዚያም፣ "ሰውየውን ጨርሶ አላውቀውም" በማለት ይራገምና ይምል ጀመር፤ ወዲያውኑ ዶሮ ጮኸ፡፡ \v 75 ጴጥሮስ ‹‹ዶሮ ሳይጮኽ ሦስቴ ትክደኛለህ›› በማለት ኢየሱስ የተናገረውን አስታወሰ፡፡ ከዚያ ወደ ውጭ ወጥቶ ምርር ብሎ አለቀሰ፡፡
\v 73 ጥቂት ቆየት ብሎ እዚያ ቆመው የነበሩት መጥተው ጴጥሮስን፣ "በርግጥ አንተም ብትሆን ከእነርሱ አንዱ ነህ፤ አነጋገርህ ራሱ ያጋልጥሃል" አሉት፡፡ \v 74 ከዚያም፣ "ሰውየውን ጨርሶ አላውቀውም" በማለት ይራገምና ይምል ጀመር፤ ወዲያውኑ ዶሮ ጮኸ፡፡ \v 75 ጴጥሮስ "ዶሮ ሳይጮኽ ሦስቴ ትክደኛለህ" በማለት ኢየሱስ የተናገረውን አስታወሰ፡፡ ከዚያ ወደ ውጭ ወጥቶ ምርር ብሎ አለቀሰ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\c 27 \v 1 ጠዋት በማለዳ የካህናት አለቆቹና የሕዝቡ ሽማግሌዎች ሁሉ ኢየሱስን ለመግደል ተማከሩ። \v 2 አስረው ወሰዱትና ለአገሩ ገጲላጦስ አስረከቡት።
\c 27 \v 1 ጠዋት በማለዳ የካህናት አለቆቹና የሕዝቡ ሽማግሌዎች ሁሉ ኢየሱስን ለመግደል ተማከሩ። \v 2 አስረው ወሰዱትና ለአገሩ ገዢው ለጲላጦስ አስረከቡት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ ኢየሱስ እንደ ተፈረደበ ሲያይ ተጸጸተ፣ሰላሣውን ጥሬ ብር ለካህናት አለቆቹና ለሽማግሌዎቹ መልሶ፣ \v 4 ”ንጹሕ ሰው አሳልፌ በመስጠት በድያለሁ” አለ። እነርሱ ግን፣ “ታድያ፣ እኛን ምን አገባን? የራስህ ጉዳይ ነው” አሉት። \v 5 ያኔ ጥሬ ብሩን ቤተ መቅደሱ ውስጥ ወረወረና ወደ ውጭ ሄዶ ራሱን ሰቀለ።
\v 3 አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ ኢየሱስ እንደ ተፈረደበ ሲያይ ተጸጸተ፣ሰላሣውን ጥሬ ብር ለካህናት አለቆቹና ለሽማግሌዎቹ መልሶ፣ \v 4 ”ንጹሕ ሰው አሳልፌ በመስጠት በድያለሁ” አለ። እነርሱ ግን፣ “ታድያ፣ እኛን ምን አገባን? የራስህ ጉዳይ ነው” አሉት። \v 5 ያኔ ጥሬ ብሩን ቤተ መቅደሱ ውስጥ ወረወረና ወደ ውጭ ሄዶ ራሱን ሰቀለ።

View File

@ -434,8 +434,8 @@
"26-67",
"26-69",
"26-71",
"26-73",
"27-01",
"27-03",
"27-06",
"27-09",
"27-11",