Thu Oct 26 2017 15:32:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 15:32:12 +03:00
parent 1b52fb5394
commit fd601290f0
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 43 ጠላቶችሽ ዙሪያሽን ቅጥር ሠርተው የሚከቡሽና ከሁሉም አቅጣጫ የሚያስጨንቁሽ ጊዜያት ይመጣሉ። \v 44 አንቺንና ልጆችሽንም በምድር ላይ ይፈጠፍጣሉ። እነርሱም ድንጋይ በድንጋይ ላይ እንደተነባበረ አይተም፣ ምክንያቱም እግዚአብሔር ሊያድንሽ መፈለጉን አላወቅሽምና።”
\v 43 ጠላቶችሽ ዙሪያሽን ቅጥር ሠርተው የሚከቡሽና ከሁሉም አቅጣጫ የሚያስጨንቁሽ ጊዜያት ይመጣሉ። \v 44 አንቺንና ልጆችሽንም በምድር ላይ ይፈጠፍጣሉ። እነርሱም ድንጋይ በድንጋይ ላይ እንደተነባበረ አይተም፣ ምክንያቱም እግዚአብሔር ሊያድንሽ መፈለጉን አላወቅሽምና።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 45 ኢየሱስ ወደ ቤተመቅደስ ገባና በዚያ ይሸጡ የነበሩትን ያባርራቸው ጀመር፥ \v 46 ከዚያም “የአባቴ ቤት የጸሎት ቤት ይሆናል ተብሎ ተጽፏል፥ እናንተ ግን የወንበዴዎች መሸሸጊያ አደረጋችሁት” አለ።
\v 45 ኢየሱስ ወደ ቤተ መቅደስ ገባና በዚያ ይሸጡ የነበሩትን ያባርራቸው ጀመር፣ \v 46 ከዚያም፣ “የአባቴ ቤት 'የጸሎት ቤት ይሆናል' ተብሎ ተጽፏል፣ እናንተ ግን የወንበዴዎች መሸሸጊያ አደረጋችሁት” አለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 47 ኢየሱስም በየዕለቱ በቤተመቅደስ ያስተምር ነበር። ታዲያ የካህናት አለቆች፣ የሕግ መምህራንና የሕዝቡ መሪዎች ሊገድሉት ፈለጉ። \v 48 ነገር ግን ሕዝቡ ከልብ ያደምጡት ስለነበር መንገድ አላገኙም።
\v 47 ስለዚህ ኢየሱስም በየዕለቱ በቤተመቅደስ ያስተምር ነበር። ታዲያ የካህናት አለቆች፣ የሕግ መምህራንና የሕዝቡ መሪዎች ሊገድሉት ፈለጉ። \v 48 ነገር ግን ሕዝቡ ከልብ ያደምጡት ስለነበር መንገድ አላገኙም።

View File

@ -142,6 +142,8 @@
"19-32",
"19-37",
"19-39",
"19-41"
"19-41",
"19-43",
"19-45"
]
}