Thu Oct 26 2017 15:30:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 15:30:12 +03:00
parent 35bfc5f257
commit 1b52fb5394
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 በሕዝቡ መካከል የነበሩ አንዳንድ ፈሪሳውያን፣ “መምህር ሆይ፣ ደቀ መዛሙርትህን ገሥጻቸው” አሉ። \v 40 ኢየሱስም፣ “ልንገራችሁ እነዚህ ዝም ቢሉ ድንጋዮችም እንኳ ይጮኻሉ” አላቸው።

\v 41 ኢየሱስ ወደ ከተማይቱ በተቃረበ ጊዜ እንዲህ በማለት አለቀሰላት \v 42 “ለአንቺ ሰላም የሚያመጣልሽን ነገር ምነው ዛሬ ባወቅሽ ኖሮ! አሁን ግን ከይንሽ ተሰውሮብሻል።

\v 43 ጠላቶችሽ ዙሪያሽን ቅጥር ሠርተው የሚከቡሽና ከሁሉም አቅጣጫ የሚያስጨንቁሽ ጊዜያት ይመጣሉ። \v 44 አንቺንና ልጆችሽንም በምድር ላይ ይፈጠፍጣሉ። እነርሱም ድንጋይ በድንጋይ ላይ እንደተነባበረ አይተውም ምክንያቱም እግዚአብሔር ሊያድንሽ መፈለጉን አላወቅሽምና።”

@ -140,6 +140,8 @@
"19-28",
"19-29",
"19-32",
"19-37"
"19-37",
"19-39",
"19-41"
]
}