Thu Oct 26 2017 15:48:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 15:48:12 +03:00
parent 913518a905
commit fb0e4154e7
4 changed files with 7 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 ኢየሱስ ግን ተንኰላቸውን ተረድቶ እንዲህ አላቸው፣ \v 24 "አንድ ዲናር አሳዩኝ። በላዩ ያለው የማን ጽሑፍና ምስል ነው?" እነርሱም፣"የቄሣር ነው" አሉት።
\v 23 ኢየሱስ ግን ተንኰላቸውን ተረዳ፣ እንዲህም አላቸው፣ \v 24 "አንድ ዲናር አሳዩኝ። በላዩ ያለው የማን ጽሑፍና ምስል ነው?" እነርሱም፣ "የቄሣር ነው" አሉት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 እንዲህም አላቸው፣ "እንግዲያውስ የቄሣር የሆኑትን ነገሮች ለቄሣር፣ የእግዚአብሔርን ነገሮች ለእግዚአብሔር ስጡ" \v 26 የሕግ መምህራንና የካህናት አለቆች በሕዝቡ ፊት በንግግሩ ሊያጠምዱት አልቻሉም። ምንም እስከማይናገሩ ድረስ በመልሱ ተደነቁ።
\v 25 "እንግዲያውስ የቄሣር የሆኑትን ነገሮች ለቄሣር፣ የእግዚአብሔርን ነገሮች ለእግዚአብሔር ስጡ" አላቸው። \v 26 የሕግ መምህራንና የካህናት አለቆች በሕዝቡ ፊት በንግግሩ ሊያጠምዱት አልቻሉም። ምንም እስከማይናገሩ ድረስ በመልሱ ተደነቁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 የሙታን ትንሣኤ የለም የሚሉ አንዳንድ ሰዱቃውያን ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ፣ \v 28 እንዲህ ብለው ጠየቁት፥ "መምህር ሆይ፥ ሙሴ አንድ ሰው ሚስት አግብቶ ልጅ ሳይወልድ ቢሞት ወንድሙ የዚያን ሰው ሚስት አግብቶ ልጅ ለእርሱ እንዲወልድለት ጽፎልናል።
\v 27 የሙታን ትንሣኤ የለም የሚሉ አንዳንድ ሰዱቃውያን ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ፣ \v 28 እንዲህ ብለው ጠየቁት፤ "መምህር ሆይ፣ ሙሴ አንድ ሰው ሚስት አግብቶ ልጅ ሳይወልድ ቢሞት ወንድሙ የዚያን ሰው ሚስት አግብቶ ልጅ ለእርሱ እንዲወልድለት ጽፎልናል።

View File

@ -156,6 +156,9 @@
"20-15",
"20-17",
"20-19",
"20-21"
"20-21",
"20-23",
"20-25",
"20-27"
]
}