Thu Oct 26 2017 15:46:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 15:46:12 +03:00
parent 37331f490c
commit 913518a905
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 ስለዚህ፣ የሕግ መምህራንና የካህናት አለቆች በዚያን ሰዓት ሊይዙት ፈለጉ፣ ምክንያቱም ይህን ምሳሌ የተናገረው በእነርሱ ላይ እንደ ሆነ አውቀዋልና። \v 20 ነገር ግን ሕዝቡን ፈሩ። በዐይነ ቁራኛ እየተከታተሉት፣ ለፍርድና ለገዢው ሥልጣን የሚዳርገውን ስሕተት ከንግግሩ ሊያገኙበትራሳቸውን ጻድቃን መስለው የሚቀርቡ ሰላዮችን ላኩበት።
\v 19 ስለዚህ፣ የሕግ መምህራንና የካህናት አለቆች በዚያን ሰዓት ሊይዙት ፈለጉ፣ ምክንያቱም ይህን ምሳሌ የተናገረው በእነርሱ ላይ እንደ ሆነ አውቀዋልና። \v 20 ነገር ግን ሕዝቡን ፈሩ። በዐይነ ቁራኛ እየተከታተሉት፣ ለፍርድና ለገዢው ሥልጣን የሚዳርገውን ስሕተት ከንግግሩ ሊያገኙበት ራሳቸውን ጻድቃን አስመስለው የሚቀርቡ ሰላዮችን ላኩበት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 እነርሱም እንዲህ ብለው ጠየቁት፣ "መምህር ሆይ፣ አንተ በትክክል እንደምትናገርና እንደምታስተምር ደግሞም በማንም እንደማትመራ፣ነገር ግን ስለ እግዚአብሔር መንገድ እውነቱን እንደምታስተምር እናውቃለን። \v 22 ለቄር ግብር መክፈል ተፈቅዷል ወይስ አልተፈቀደም?"
\v 21 እነርሱ እንዲህ በማለት ጠየቁት፤ "መምህር ሆይ፣ አንተ በትክክል እንደምትናገርና እንደምታስተምር ደግሞም በማንም እንደማትመራ፣ነገር ግን ስለ እግዚአብሔር መንገድ እውነቱን እንደምታስተምር እናውቃለን። \v 22 ለቄር ግብር መክፈል ተፈቅዷል ወይስ አልተፈቀደም?"

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 ነገር ግን ኢየሱስ ተንኮላቸውን ተረድቶ እንዲህ አላቸው፣ \v 24 "አንድ ዲናር አሳዩኝ። በላዩ ያለው የማን ጽሑፍና ምስል ነው?" እነርሱም፣"የቄሣር ነው" አሉት።
\v 23 ኢየሱስ ግን ተንኰላቸውን ተረድቶ እንዲህ አላቸው፣ \v 24 "አንድ ዲናር አሳዩኝ። በላዩ ያለው የማን ጽሑፍና ምስል ነው?" እነርሱም፣"የቄሣር ነው" አሉት።

View File

@ -154,6 +154,8 @@
"20-11",
"20-13",
"20-15",
"20-17"
"20-17",
"20-19",
"20-21"
]
}