Tue Nov 07 2017 14:53:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 14:53:23 +03:00
parent 8041b4ae14
commit f0228d41e3
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 49 እርሱም ገና እየተናገረ ሳለ ከምኲራብ አለቃው ቤት አንድ ሰው መጥቶ፣ “ልጅህ ሞታለች። መምህሩን አታድክመው” አለ። \v 50 ኢየሱስ ግን ይህን በሰማ ጊዜ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ እርሷም ትድናለች” አለው።
\v 49 እርሱም ገና እየተናገረ ሳለ ከምኲራብ አለቃው ቤት አንድ ሰው መጥቶ፣ “ልጅህ ሞታለች። መምህሩን አታድክመው” አለ። \v 50 ኢየሱስ ግን ይህን በሰማ ጊዜ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ እርሷም ትድናለች” አለው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 51 ከዚያ በኋላ እርሱ ወደዚያ ቤት በመጣ ጊዜ ከጴጥሮስ፣ ከዮሐንስ፣ ከያዕቆብ እንዲሁም ከልጅቱ አባትና ከእናትዋ በስተቀር ማንም አብሮት እንዲገባ አልፈቀደም። \v 52 በዚያ ስፍራ ሰዎች ሁሉ እየጮኹ በጣም ያልቅሱ ነበር። እርሱ ግን “አታልቅሱ ልጅቷ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም” አለ። \v 53 እነርሱ ግን መሞቷን አውቀው ስለነበር በንቀት ሳቁበት።
\v 51 ከዚያም እርሱ ወደዚያ ቤት በመጣ ጊዜ፣ ከጴጥሮስ፣ ከዮሐንስ፣ ከያዕቆብ እንዲሁም ከልጅቱ አባትና ከእናትዋ በስተቀር ማንም ዐብሮት እንዲገባ አልፈቀደም። \v 52 በዚያ ስፍራ የነበሩት ሰዎች ሁሉ ያለቅሱ ዋይ ዋይም ይሉ ነበር። እርሱ ግን፣ “አታልቅሱ ልጅቷ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም” አለ። \v 53 እነርሱ ግን መሞቷን አውቀው ስለነበር በንቀት ሳቁበት።

View File

@ -77,6 +77,7 @@
"08-43",
"08-45",
"08-47",
"08-49",
"13-01",
"13-04",
"13-06",