Mon Oct 30 2017 15:49:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-30 15:49:28 +03:00
parent 404b467ae1
commit e7776ffef7
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 ከተሰቀሉት ወንጀለኞች አንዱ፣ እንዲህ በማለት ሰደበው፣ "አንተ ክርስቶስ ነህን? ራስህንም እኛንም አድን” \v 40 ነገር ግን ሌላኛው እየገሠጸው፣ “ከፍርድ በታች ሆነህ እግዚአብሔርን አትፈራምን? እኛ በዚህ ያለነው እንደ ሥራችን ስለሆነ ትክክል ነው፣ \v 41 ነገር ግን ይህ ሰው ምንም ጥፋት አላደረገም” በማለት መለሰለት።
\v 40 \v 39 ከተሰቀሉት ወንጀለኞች አንዱ፣ "አንተ ክርስቶስ ነህን? ራስህንም እኛንም አድን” በማለት ሰደበው።\v 40 ሌላኛው ግን እየገሠጸው፣ “ከፍርድ በታች ሆነህ እግዚአብሔርን አትፈራምን? እኛ በዚህ ያለነው እንደ ሥራችን ስለ ሆነ ትክክል ነው፣ \v 41 ነገር ግን ይህ ሰው ምንም ጥፋት አላደረገም” ብሎ መለሰለት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 42 ከዚያም ቀጠለና፣ “ኢየሱስ ሆይ፣ ወደ መንግሥትህ ስትመጣ አስታውሰኝ” አለ። \v 43 ኢየሱስም መለሰና፣ “እውነት እልሃለሁ፣ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትሆናለህ” አለው።
\v 42 ቀጥሎም፣ “ኢየሱስ ሆይ፣ መንግሥትህ ስትመጣ አስታውሰኝ” አለ። \v 43 ኢየሱስም መለሰና፣ “እውነት እልሃለሁ፣ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትሆናለህ” አለው።

View File

@ -229,6 +229,7 @@
"23-32",
"23-33",
"23-35",
"23-36"
"23-36",
"23-39"
]
}