diff --git a/23/39.txt b/23/39.txt index 55bf7d5..694833e 100644 --- a/23/39.txt +++ b/23/39.txt @@ -1 +1 @@ -\v 39 ከተሰቀሉት ወንጀለኞች አንዱ፣ እንዲህ በማለት ሰደበው፣ "አንተ ክርስቶስ ነህን? ራስህንም እኛንም አድን።” \v 40 ነገር ግን ሌላኛው እየገሠጸው፣ “ከፍርድ በታች ሆነህ እግዚአብሔርን አትፈራምን? እኛ በዚህ ያለነው እንደ ሥራችን ስለሆነ ትክክል ነው፣ \v 41 ነገር ግን ይህ ሰው ምንም ጥፋት አላደረገም” በማለት መለሰለት። \ No newline at end of file +\v 40 \v 39 ከተሰቀሉት ወንጀለኞች አንዱ፣ "አንተ ክርስቶስ ነህን? ራስህንም እኛንም አድን” በማለት ሰደበው።\v 40 ሌላኛው ግን እየገሠጸው፣ “ከፍርድ በታች ሆነህ እግዚአብሔርን አትፈራምን? እኛ በዚህ ያለነው እንደ ሥራችን ስለ ሆነ፣ ትክክል ነው፣ \v 41 ነገር ግን ይህ ሰው ምንም ጥፋት አላደረገም” ብሎ መለሰለት። \ No newline at end of file diff --git a/23/42.txt b/23/42.txt index 30c149e..95fa88c 100644 --- a/23/42.txt +++ b/23/42.txt @@ -1 +1 @@ -\v 42 ከዚያም ቀጠለና፣ “ኢየሱስ ሆይ፣ ወደ መንግሥትህ ስትመጣ አስታውሰኝ” አለ። \v 43 ኢየሱስም መለሰና፣ “እውነት እልሃለሁ፣ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትሆናለህ” አለው። \ No newline at end of file +\v 42 ቀጥሎም፣ “ኢየሱስ ሆይ፣ መንግሥትህ ስትመጣ አስታውሰኝ” አለ። \v 43 ኢየሱስም መለሰና፣ “እውነት እልሃለሁ፣ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትሆናለህ” አለው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index bd815f4..a4c1914 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -229,6 +229,7 @@ "23-32", "23-33", "23-35", - "23-36" + "23-36", + "23-39" ] } \ No newline at end of file