Mon Oct 30 2017 15:33:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-30 15:33:28 +03:00
parent 0a76972b6a
commit e062621691
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 ሄሮድስ ኢየሱስን ባየው ጊዜ በጣም ደስ አለው፣ ምክንያቱም ለረጅም ጊዜ ሊያየው ሲፈልግ ነበር። ስለ እርሱ ሰምቶ የነበረ ሲሆን፣ አንዳንድ ተአምራት ሲያደርግ ለማየትም ተስፋ ነበረው። \v 9 ታዲያ ኢየሱስን በብዙ ቃሎች ቢጠይቅም ኢየሱስ ግን ምንም መልስ አልሰጠውም። \v 10 በዚህ ጊዜ የካህናት አለቆችና የሕግ መምህራን ተነሥተው ቆሙና በይለ ቃል ከሰሱት።
\v 8 ሄሮድስ ኢየሱስን ባየው ጊዜ በጣም ደስ አለው፣ ምክንያቱም ለረጅም ጊዜ ሊያየው ሲፈልግ ነበር። ስለ እርሱ ሰምቶ የነበረ ሲሆን፣ አንዳንድ ተአምራት ሲያደርግ ለማየትም ተስፋ ነበረው። \v 9 ሄሮድስ ኢየሱስን በብዙ ቃሎች ቢጠይቅም ኢየሱስ ግን ምንም መልስ አልሰጠውም። \v 10 በዚህ ጊዜ የካህናት አለቆችና የሕግ መምህራን ተነሥተው ቆሙና በይለ ቃል ከሰሱት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 ሄሮድስ ከወታደሮቹ ጋር በመሆን ሰደበው፥ አላገጠበትም፤ ጥሩ ልብስ ካለበሰው በኋላ መልሶ ወደ ሄሮድስ ላከው። \v 12 ከዚያን ቀን ጀምሮ ሄሮድስና ጲላጦስ ዘመዳሞች ሆኑ (ከዚያ በፊት አንዱ የአንዱ ጠላት ነበረ)።
\v 11 ሄሮድስ ከወታደሮቹ ጋር በመሆን ኢየሱስን ሰደበው፣ አላገጠበትም፤ ጥሩ ልብስ ካለበሰው በኋላ መልሶ ወደ ሄሮድስ ላከው። \v 12 ከዚያን ቀን ጀምሮ ሄሮድስና ጲላጦስ ወዳጆች ሆኑ (ከዚያ በፊት አንዱ የአንዱ ጠላት ነበረ)።

View File

@ -215,6 +215,7 @@
"22-69",
"23-01",
"23-03",
"23-06"
"23-06",
"23-08"
]
}