Mon Oct 30 2017 15:31:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-30 15:31:28 +03:00
parent 60e698b14e
commit 0a76972b6a
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 ስለዚህ ጲላጦስ ይህን በሰማ ጊዜ ሰውየው ገሊላዊ እንደ ሆነ አጠያየቀ። \v 7 ከሄሮድስ ሥልጣን በታች እንደ ሆነ ተረድቶ በዚያው ሰሞን ኢየሱስን በኢየሩሳሌም ወደነበረው ሄሮድስ ኢየሱስን ላከው።
\v 6 ስለዚህ ጲላጦስ ይህን በሰማ ጊዜ ሰውየው ገሊላዊ እንደ ሆነ አጠያየቀ። \v 7 ከሄሮድስ ሥልጣን በታች እንደ ሆነ ተረድቶ በዚያው ሰሞን ኢየሱስን በኢየሩሳሌም ወደ ነበረው ሄሮድስ ላከው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 ሄሮድስ ኢየሱስን ባየው ጊዜ በጣም ደስ አለው፣ ምክንያቱም ለረጅም ጊዜ ሊያየው ሲፈልግ ነበር። ስለ እርሱ ሰምቶ የነበረ ሲሆን አንዳንድ ታምራት ሲያደርግም ለማየትም ተስፋ ነበረው። \v 9 ታዲያ ኢየሱስን በብዙ ቃሎች ቢጠይቅም ኢየሱስ ግን ምንም መልስ አልሰጠውም። \v 10 በዚህ ጊዜ የካህናት አለቆችና የሕግ መምህራን ተነሥተው ቆሙና በኃይለ ቃል ከሰሱት።
\v 8 ሄሮድስ ኢየሱስን ባየው ጊዜ በጣም ደስ አለው፣ ምክንያቱም ለረጅም ጊዜ ሊያየው ሲፈልግ ነበር። ስለ እርሱ ሰምቶ የነበረ ሲሆን፣ አንዳንድ ተአምራት ሲያደርግ ለማየትም ተስፋ ነበረው። \v 9 ታዲያ ኢየሱስን በብዙ ቃሎች ቢጠይቅም ኢየሱስ ግን ምንም መልስ አልሰጠውም። \v 10 በዚህ ጊዜ የካህናት አለቆችና የሕግ መምህራን ተነሥተው ቆሙና በኃይለ ቃል ከሰሱት።

View File

@ -214,6 +214,7 @@
"22-66",
"22-69",
"23-01",
"23-03"
"23-03",
"23-06"
]
}