Mon Oct 30 2017 15:29:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-30 15:29:28 +03:00
parent 6c150b5244
commit 60e698b14e
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 ጲላጦስ፣ “አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን?” ጠየቀው። ኢየሱስም፥ “አንተ አልህ” ብሎ መለሰለት። \v 4 ከዚያም ጲላጦስ የካህናት አለቆችንና የተሰበሰቡትን ሕዝብ “በዚህ ሰው ምንም ስሕተት አላገኘሁበትም” አላቸው። \v 5 ነገር ግን እነርሱ፣ “ከገሊላ ጀምሮ በመላው ይሁዳ፣ እስከዚህ ስፍራም እንኳ እያስተማረ ሕዝቡን ያነሣሣል” አጥብቀው ተናገሩ።
\v 3 ጲላጦስ፣ “አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን?” በማለት ጠየቀው። ኢየሱስም፣ “አንተ አልህ” ብሎ መለሰለት። \v 4 ጲላጦስ የካህናት አለቆችንና የተሰበሰቡትን ሕዝብ “በዚህ ሰው ምንም ስሕተት አላገኘሁበትም” አላቸው። \v 5 እነርሱ ግን፣ “ከገሊላ ጀምሮ በመላው ይሁዳ፣ እስከዚህ ስፍራም እንኳ እያስተማረ ሕዝቡን ያነሣሣል” በማለት አጥብቀው ተናገሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 ስለዚህ ጲላጦስ ይህን በሰማ ጊዜ ሰውየው ገሊላዊ እንደሆነ አጠያየቀ። \v 7 ከሄሮድስ ሥልጣን በታች እንደሆነ ተረድቶ በዚያው ሰሞን በኢየሩሳሌም ወደነበረው ሄሮድስ ኢየሱስን ላከው።
\v 6 ስለዚህ ጲላጦስ ይህን በሰማ ጊዜ ሰውየው ገሊላዊ እንደ ሆነ አጠያየቀ። \v 7 ከሄሮድስ ሥልጣን በታች እንደ ሆነ ተረድቶ በዚያው ሰሞን ኢየሱስን በኢየሩሳሌም ወደነበረው ሄሮድስ ኢየሱስን ላከው።

View File

@ -213,6 +213,7 @@
"22-63",
"22-66",
"22-69",
"23-01"
"23-01",
"23-03"
]
}