Mon Oct 30 2017 15:27:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-30 15:27:28 +03:00
parent 36f9f72335
commit 6c150b5244
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 23 \v 1 ሕዝቡ በጠቅላላ ተነሥተው ቆሙ፣ ኢየሱስንም ከጲላጦስ ፊት አመጡት። \v 2 “ይህ ሰው ራሱን ክርስቶስ፣ ንጉሥ ነኝ ሲልና ለቄሣር ግብር እንዳይከፈል በመከልከል አገር ሲበጠብጥ አግኝተነዋል” በማለት ይከሱት ጀመር።
\c 23 \v 1 ሕዝቡ በጠቅላላ ተነሥተው ቆሙ፣ ኢየሱስንም በጲላጦስ ፊት አቀረቡት። \v 2 “ይህ ሰው ራሱን ክርስቶስ፣ ንጉሥ ነኝ ሲልና ለቄሣር ግብር እንዳይከፈል በመከልከል አገር ሲበጠብጥ አግኝተነዋል” በማለት ይከሱት ጀመር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 ጲላጦስም፥ “አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን?” ብሎ ጠየቀው። ኢየሱስም፥ “አንተ አልህ” ብሎ መለሰለት። \v 4 ከዚያም ጲላጦስ የካህናት አለቆችንና የተሰበሰቡትን ሕዝብ፥ “በዚህ ሰው ምንም ስሕተት አላገኘሁበትም” አላቸው። \v 5 ነገር ግን እነርሱ፣ “ከገሊላ ጀምሮ በመላው ይሁዳ፣ እስከዚህ ስፍራም እንኳ እያስተማረ ሕዝቡን ያነሣሣል” አጥብቀው ተናገሩ።
\v 3 ጲላጦስ “አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን?” ጠየቀው። ኢየሱስም፥ “አንተ አልህ” ብሎ መለሰለት። \v 4 ከዚያም ጲላጦስ የካህናት አለቆችንና የተሰበሰቡትን ሕዝብ፥ “በዚህ ሰው ምንም ስሕተት አላገኘሁበትም” አላቸው። \v 5 ነገር ግን እነርሱ፣ “ከገሊላ ጀምሮ በመላው ይሁዳ፣ እስከዚህ ስፍራም እንኳ እያስተማረ ሕዝቡን ያነሣሣል” አጥብቀው ተናገሩ።

View File

@ -212,6 +212,7 @@
"22-61",
"22-63",
"22-66",
"22-69"
"22-69",
"23-01"
]
}