Tue Nov 07 2017 14:29:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 14:29:23 +03:00
parent 8ca947a4b7
commit d80c91ec49
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 34 ዐሳማዎቹን ሲያሰማሩ የነበሩት ሰዎች ይህን በተመለከቱ ጊዜ ወደ ከተማውና ወደ ገጠሮች ሁሉ ሸሽተው በመሄድ ዜናውን አሰራጩ። \v 35 ከዚህም የተነሣ ይህንን የሰሙት ሰዎች የሆነውን ለመምልከት ወጡ ወደ ኢየሱስም በመጡ ጊዜ አጋንንት የወጣለትን ሰው አገኙት። ሰውዬውም ልብስ ለብሶ ወደ አዕምሮውም ተመልሶ በኢየሱስ እግር ስር ተቀምጦ ሲያዩት ፍርሃት ያዛቸው።
\v 34 ዐሳማዎቹን ሲያሰማሩ የነበሩት ሰዎች ይህን በተመለከቱ ጊዜ ወደ ከተማውና ወደ ገጠሮች ሁሉ ሸሽተው በመሄድ ዜናውን አሠራጩ። \v 35 ስለዚህ ይህንን የሰሙት ሰዎች የሆነውን ለማየት ወጡ፤ ወደ ኢየሱስም በመጡ ጊዜ አጋንንት የወጡለትን ሰው አገኙት። ሰውዬውም ልብስ ለብሶ ወደ አእምሮውም ተመልሶ በኢየሱስ እግር ሥር ተቀምጦ ሲያዩት፣ ፍርሃት ያዛቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 36 ከዚያም በኋላ የሆነውን የተመለከቱ በአጋንንት ቁጥጥር ስር የነበረው ሰው እንዴት እንደዳነ ለሌሎች ሰዎች ነገሩአቸው። \v 37 የጌርጌሴኖንንና በዚያ የነብሩት ሰዎች ሁሉ ታላቅ ፍርሃት ይዟቸው ስለነበረ ኢየሱስ ከእነርሱ ተለተይቶ እንዲሄድ ጠየቁት፤ እርሱም ከዚያ ስፍራ ወደ መጣበት ለመመለስ ወደ ጀልባይቱ ገባ።
\v 36 ከዚያም የሆነውን የተመለከቱ በአጋንንት ቁጥጥር ስር የነበረው ሰው እንዴት እንደዳነ ለሌሎች ሰዎች ነገሩአቸው። \v 37 የጌርጌሴኖንንና በዚያ የነብሩት ሰዎች ሁሉ ታላቅ ፍርሃት ይዟቸው ስለነበረ ኢየሱስ ከእነርሱ ተለተይቶ እንዲሄድ ጠየቁት፤ እርሱም ከዚያ ስፍራ ወደ መጣበት ለመመለስ ወደ ጀልባይቱ ገባ።

View File

@ -70,6 +70,7 @@
"08-28",
"08-30",
"08-32",
"08-34",
"13-01",
"13-04",
"13-06",