Tue Nov 07 2017 14:27:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
5c7bd741e7
commit
8ca947a4b7
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 32 በዚያም ብዙ ዐሳማዎች በኮረብታው ላይ ለግጦሽ ተሰማርተው ነበር፤ አጋንንቱም ወደ ዐሳማዎቹ ይገቡ ዘንድ እንዲፈቅድላቸው ለመኑት። ኢየሱስ የለመኑትን እንዲያደርጉ ፈቀደላቸው። \v 33 ስለዚህ አጋንንቱ ከሰውዬው ወጥተው አሳማዎቹ ውስጥ ገቡ። የእርያዎቹ መንጋ ከኮረብታው ተጣድፈው ውድ ቁልቁል ወረዱ ወደ ሐይቁም ውስጥ ገብተው ሰጠሙ።
|
||||
\v 32 በዚያም ብዙ ዐሳማዎች በኮረብታው ላይ ለግጦሽ ተሰማርተው ነበር፤ አጋንንቱም ወደ ዐሳማዎቹ ይገቡ ዘንድ እንዲፈቅድላቸው ለመኑት። ኢየሱስ የለመኑትን እንዲያደርጉ ፈቀደላቸው። \v 33 ስለዚህ አጋንንቱ ከሰውዬው ወጥተው ዐሳማዎቹ ውስጥ ገቡ። ዐሣማዎቹን ከኮረብታው ተጣድፈው ቁልቁል ወረዱ፣ ወደ ሐይቁም ውስጥ ገብተው ሰጠሙ።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 34 አሳማዎቹን ሲያሰማሩ የነበሩ ሰዎች ይህን በተመለከቱ ጊዜ ወደ ከትማውና ወደ ገጠሮች ሁሉ ሸሽተው በመሄድ ዜናውን አሰራጩ። \v 35 ከዚህም የተነሣ ይህንን የሰሙት ሰዎች የሆነውን ለመምልከት ወጡ ወደ ኢየሱስም በመጡ ጊዜ አጋንንት የወጣለትን ሰው አገኙት። ሰውዬውም ልብስ ለብሶ ወደ አዕምሮውም ተመልሶ በኢየሱስ እግር ስር ተቀምጦ ሲያዩት ፍርሃት ያዛቸው።
|
||||
\v 34 ዐሳማዎቹን ሲያሰማሩ የነበሩት ሰዎች ይህን በተመለከቱ ጊዜ ወደ ከተማውና ወደ ገጠሮች ሁሉ ሸሽተው በመሄድ ዜናውን አሰራጩ። \v 35 ከዚህም የተነሣ ይህንን የሰሙት ሰዎች የሆነውን ለመምልከት ወጡ ወደ ኢየሱስም በመጡ ጊዜ አጋንንት የወጣለትን ሰው አገኙት። ሰውዬውም ልብስ ለብሶ ወደ አዕምሮውም ተመልሶ በኢየሱስ እግር ስር ተቀምጦ ሲያዩት ፍርሃት ያዛቸው።
|
|
@ -69,6 +69,7 @@
|
|||
"08-26",
|
||||
"08-28",
|
||||
"08-30",
|
||||
"08-32",
|
||||
"13-01",
|
||||
"13-04",
|
||||
"13-06",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue