Tue Oct 24 2017 11:57:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-24 11:57:43 +03:00
parent a4f33a71f5
commit d7f6938905
2 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው፤" ከሰው ልጅ ቀኖች አንዱን ለማየት የምትናፍቁበት ቀን ይመጣል። ነገር ግን አታዩትም። \v 23 ሰዎች እነሆ ክርስቶስ እዚህ አለ፤ ወይም እዚያ ነው፤ ይሉአችኋል። ነገር ግን እነርሱ ሰምታችሁ አትፈልጉ፤ አትከተሉአቸውም። \v 24 መብረቅ በሰማይ ላይ ሲበርቅ ከዳር እስከ ዳር እንደሚያበራ የሰው ልጅም በሚመጣበት ቀን እንዲሁ ይሆናል።
\v 22 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው፤" ከሰው ልጅ ቀኖች አንዱን ለማየት የምትናፍቁበት ቀን ይመጣል። ነገር ግን አታዩትም። \v 23 ሰዎች፣ ' እነሆ፣ ክርስቶስ እዚህ ነው! ወይም እዚያ ነው!' ይሉአችኋል። ነገር ግን እነርሱ ሰምታችሁ አትፈልጉ፤ አትከተሉአቸውም። \v 24 መብረቅ በሰማይ ላይ ሲበርቅ ከዳር እስከ ዳር እንደሚያበራ የሰው ልጅም በሚመጣበት ቀን እንዲሁ ይሆናል።

View File

@ -100,6 +100,7 @@
"17-11",
"17-14",
"17-17",
"17-20"
"17-20",
"17-22"
]
}