Tue Oct 24 2017 11:55:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-24 11:55:43 +03:00
parent c40915ce58
commit a4f33a71f5
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 ፈሪሳውያን ኢየሱስን፣ "የእግዚአብሔር መንግሥት መቼ ትመጣለች?" ብለው ለጠየቁት ጥያቄ እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፤ " የእግዚአብሔር መንግሥት የምትታይ አይደለችም።" ወይም 'እነሆ እነሆ እዚህ ናት \v 21 ወይም እዚያ ናት የምትባል አይደለችም። ምክንያም የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ነውና።"
\v 20 ፈሪሳውያን ኢየሱስን፣ "የእግዚአብሔር መንግሥት መቼ ትመጣለች?" ብለው ለጠየቁት ጥያቄ እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፤ " የእግዚአብሔር መንግሥት የምትታይ አይደለችም።" ወይም'እነሆ እዚህ ናት' \v 21 ወይም 'እነሆ፣እዚያ ናት' የምትባል አይደለችም። ምክንያም የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ና።"

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው፦" ከሰው ልጅ ቀናት አንዱን ለማየት የምትናፍቁበት ቀን ይመጣል። ነገር ግን አታዩትም። \v 23 ሰዎች እነሆ ክርስቶስ እዚህ አለ፤ ወይም እዚያ ነው፤ ይሉአችኋል። ነገር ግን እነርሱ ሰምታችሁ አትፈልጉኝ፤ አትከተሉአቸውም። \v 24 መብረቅ በሰማይ ላይ ሲበርቅ ከዳር እስከ ዳር እንደሚያበራ የሰው ልጅም በሚመጣበት ቀን እንዲሁ ይሆናል።
\v 22 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው፤" ከሰው ልጅ ቀኖች አንዱን ለማየት የምትናፍቁበት ቀን ይመጣል። ነገር ግን አታዩትም። \v 23 ሰዎች እነሆ ክርስቶስ እዚህ አለ፤ ወይም እዚያ ነው፤ ይሉአችኋል። ነገር ግን እነርሱ ሰምታችሁ አትፈልጉኝ፤ አትከተሉአቸውም። \v 24 መብረቅ በሰማይ ላይ ሲበርቅ ከዳር እስከ ዳር እንደሚያበራ የሰው ልጅም በሚመጣበት ቀን እንዲሁ ይሆናል።

View File

@ -99,6 +99,7 @@
"17-09",
"17-11",
"17-14",
"17-17"
"17-17",
"17-20"
]
}