Tue Oct 24 2017 11:53:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-24 11:53:43 +03:00
parent c1be96b1cf
commit c40915ce58
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለ፣ "ዐሥሩም ለምጻሞች ተፈውሰው አልነበረምን? ታዲያ ዘጠኙ የት አሉ? \v 18 ከዚህ ከባዕድ ሰው በቀር እግዚአብርን ለማመስገን ተመልሶ የመጣ ሌላ የለምን?" \v 19 ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ይህን ሰው፦ ተነሥና ሂድ እምነትህ አድኖሃል" አለው።
\v 17 ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለ፣ "ዐሥሩም ለምጻሞች ተፈውሰው አልነበረምን? ታዲያ ዘጠኙ የት አሉ? \v 18 ከዚህ ከባዕድ ሰው በቀር እግዚአብርን ለማመስገን ተመልሶ የመጣ ሌላ የለምን?" \v 19 ኢየሱስ ሰውየውን፣ "ተነሥና ሂድ እምነትህ አድኖሃል" አለው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 ፈሪሳውያን ኢየሱስን፦ "የእግዚአብሔር መንግሥት መቼ ትመጣለች?" ብለው ለጠየቁት ጥያቄ እንዲህ ብሎ መለሰላቸው " የእግዚአብሔር መንግሥት የምትታይ አይደለችም።" ወይም 'እነሆ እነሆ እዚህ ናት \v 21 ወይም እዚያ ናት የምትባል አይደለችም። ምክንያትም የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ነውና።"
\v 20 ፈሪሳውያን ኢየሱስን፣ "የእግዚአብሔር መንግሥት መቼ ትመጣለች?" ብለው ለጠየቁት ጥያቄ እንዲህ ብሎ መለሰላቸው " የእግዚአብሔር መንግሥት የምትታይ አይደለችም።" ወይም 'እነሆ እነሆ እዚህ ናት \v 21 ወይም እዚያ ናት የምትባል አይደለችም። ምክንያትም የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ነውና።"

View File

@ -98,6 +98,7 @@
"17-07",
"17-09",
"17-11",
"17-14"
"17-14",
"17-17"
]
}