Tue Nov 07 2017 16:21:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 16:21:23 +03:00
parent 5623661368
commit d350d91d61
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 46 \v 47 \v 48 46 ከዚያም ከእነርሱ መካከል ከሁሉም እጅግ ታላቅ የሆነው ማን ነው የሚለውን ጥያቄ በሚመለከት ክርክር ተነሣ። 47 ነገር ግን በልባቸው ምን እያሰላሰሉ እንደነበሩ ተገንዝቦ አንድ ትንሽ ልጅ ይዞ በአጠገቡ አቆመው፣ ለእነርሱም እንዲህ አላቸው፦ 48 “አንድ ሰው እንደዚህ ያለውን ልጅ በስሜ ቢቀበለው፣ እኔን ይቀበላል። አንድ ሰው እኔን የሚበቀለኝ ከሆነ ደግሞ እኔን የላከኝን ይቀበላል። ስለሆነም በመካከላችሁ ከሁላችሁም ታናሽ የሆነው ታላቅ የሚሆነው እርሱ ነው።”
\v 46 \v 47 \v 48 46 ከዚያም ከእነርሱ መካከል ከሁሉም እጅግ ታላቅ የሆነው ማን ነው የሚለውን ጥያቄ በሚመለከት ክርክር ተነሣ። 47 ኢየሱስ ግን በልባቸው ምን እያሰላሰሉ እንደ ነበሩ ባወቀ ጊዜ፣ አንድ ትንሽ ልጅ ይዞ በአጠገቡ አቆመው፣ እንዲህም አላቸው፤ 48 “ እንደዚህ ያለውን ልጅ በስሜ ቢቀበለው፣ እኔን ይቀበላል። አንድ ሰው እኔን የሚበቀለኝ ከሆነ ደግሞ እኔን የላከኝን ይቀበላል። ስለሆነም በመካከላችሁ ከሁላችሁም ታናሽ የሆነው ታላቅ የሚሆነው እርሱ ነው።”