From d350d91d61cbc08d64193167efdec57272f817b1 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Tue, 7 Nov 2017 16:21:23 +0300 Subject: [PATCH] Tue Nov 07 2017 16:21:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 09/46.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/09/46.txt b/09/46.txt index f5db9f2..166cede 100644 --- a/09/46.txt +++ b/09/46.txt @@ -1 +1 @@ -\v 46 \v 47 \v 48 46 ከዚያም ከእነርሱ መካከል ከሁሉም እጅግ ታላቅ የሆነው ማን ነው የሚለውን ጥያቄ በሚመለከት ክርክር ተነሣ። 47 ነገር ግን በልባቸው ምን እያሰላሰሉ እንደነበሩ ተገንዝቦ አንድ ትንሽ ልጅ ይዞ በአጠገቡ አቆመው፣ ለእነርሱም እንዲህ አላቸው፦ 48 “አንድ ሰው እንደዚህ ያለውን ልጅ በስሜ ቢቀበለው፣ እኔን ይቀበላል። አንድ ሰው እኔን የሚበቀለኝ ከሆነ ደግሞ እኔን የላከኝን ይቀበላል። ስለሆነም በመካከላችሁ ከሁላችሁም ታናሽ የሆነው ታላቅ የሚሆነው እርሱ ነው።” \ No newline at end of file +\v 46 \v 47 \v 48 46 ከዚያም ከእነርሱ መካከል ከሁሉም እጅግ ታላቅ የሆነው ማን ነው የሚለውን ጥያቄ በሚመለከት ክርክር ተነሣ። 47 ኢየሱስ ግን በልባቸው ምን እያሰላሰሉ እንደ ነበሩ ባወቀ ጊዜ፣ አንድ ትንሽ ልጅ ይዞ በአጠገቡ አቆመው፣ እንዲህም አላቸው፤ 48 “ እንደዚህ ያለውን ልጅ በስሜ ቢቀበለው፣ እኔን ይቀበላል። አንድ ሰው እኔን የሚበቀለኝ ከሆነ ደግሞ እኔን የላከኝን ይቀበላል። ስለሆነም በመካከላችሁ ከሁላችሁም ታናሽ የሆነው ታላቅ የሚሆነው እርሱ ነው።” \ No newline at end of file