Tue Nov 07 2017 16:23:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 16:23:23 +03:00
parent d350d91d61
commit d2b30ef51d
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 46 \v 47 \v 48 46 ከዚያም ከእነርሱ መካከል ከሁሉም እጅግ ታላቅ የሆነው ማን ነው የሚለውን ጥያቄ በሚመለከት ክርክር ተነሣ። 47 ኢየሱስ ግን በልባቸው ምን እያሰላሰሉ እንደ ነበሩ ባወቀ ጊዜ፣ አንድ ትንሽ ልጅ ይዞ በአጠገቡ አቆመው፣ እንዲህም አላቸው፤ 48 “ እንደዚህ ያለውን ልጅ በስሜ ቢቀበለው፣ እኔን ይቀበላል። አንድ ሰው እኔን የሚበቀለኝ ከሆነ ደግሞ እኔን የላከኝን ይቀበላል። ስለሆነም በመካከላችሁ ከሁላችሁም ታናሽ የሆነው ታላቅ የሚሆነው እርሱ ነው።”
\v 46 \v 47 \v 48 46 ከዚያም ከእነርሱ መካከል ከሁሉም እጅግ ታላቅ የሆነው ማን ነው የሚለውን ጥያቄ በሚመለከት ክርክር ተነሣ። 47 ኢየሱስ ግን በልባቸው ምን እያሰላሰሉ እንደ ነበሩ ባወቀ ጊዜ፣ አንድ ትንሽ ልጅ ይዞ በአጠገቡ አቆመው፣ እንዲህም አላቸው፤ 48 “ እንደዚህ ያለውን ሕፃን በስሜ የሚቀበል፣ እኔን ይቀበላል። እኔን የሚቀበል ከሆነ ደግሞ የላከኝን ይቀበላል። ስለሆነም፣ በመካከላችሁ ከሁላችሁም የሚያንስ እርሱ ታላቅ ነው።”