Tue Oct 24 2017 11:47:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-24 11:47:43 +03:00
parent f577563224
commit cdef90ff86
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 "በዕርሻ ወይም በበጎች እረኝነት የተሰማራ አገልጋይ ካላችሁ፣ አገልጋዩ ከሥራ ደክሞ ሲመለስ፣ ወዲያውኑ "ና ተቀመጥና እራትህን ብላ የሚለው ከእናንተ ማን ነው?" \v 8 " ራቴን አዘጋጅልኝ እስክበላና እስክጠጣም ቆማህ አስተናግደኝ፤ ከዚህ በሏላ አንተ ደግሞ ትበላለህ ትጠጣለህም አይለውምን?"
\v 7 "በዕርሻ ወይም በበጎች እረኝነት የተሰማራ አገልጋይ ካላችሁ፣ አገልጋዩ ከሥራ ደክሞ ሲመለስ፣ ወዲያውኑ "ና ተቀመጥና እራትህን ብላ የሚለው ከእናንተ ማን ነው?" \v 8 "እራቴን አዘጋጅልኝ፤ እስክበላና እስክጠጣም ወገብህን ታጥቀህ ቆመህ አስተናግደኝ፤ ከዚያ በኋላ አንተ ደግሞ ትበላለህ ትጠጣለህም አይለውምን?"

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 ታዲያ አገልጋዩ የታዘዘውን ስለፈጸመ ጌታው ያመሰግነዋልን? \v 10 እንዲሁም እናንተም የታዘዛችሁትን ሁሉ ከፈጸማችሁ በኋላ የማንጠቅም አገልጋዮች ነን፤ 'የፈጸምነውም የታዘዝንውን ግዳጃችንን ብቻ ነው' ማለት አለባችሁ።"
\v 9 ታዲያ አገልጋዩ የታዘዘውን ስለ ፈጸመ ጌታው ያመሰግነዋልን? \v 10 እንዲሁም እናንተም የታዘዛችሁትን ሁሉ ከፈጸማችሁ በኋላ የማንጠቅም አገልጋዮች ነን፤ 'የፈጸምነውም የታዘዝንውን ግዳጃችንን ብቻ ነው' ማለት አለባችሁ።"

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄዱ ሳለ ሰማርያንና ገሊላን በሚያዋስነው መንገድ ያልፉ ነበር። \v 12 ኢየሱስም ወደ አንዲት መንደር በገባ ጊዜ ዐሥር ለምጻሞች አገኙት። እነርሱም ከእርሱ ርቀው ቆሙና \v 13 ድምፃቸውን ከፍ አድርገው፦ "ኢየሱስ፤ መምህር ሆይ፥እባክህ ራራልን" እያሉ ጮኹ።
\v 11 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄዱ ሳለ ሰማርያንና ገሊላን በሚያዋስነው መንገድ ያልፉ ነበር። \v 12 ኢየሱስም ወደ አንዲት መንደር በገባ ጊዜ ዐሥር ለምጻሞች አገኙት። እነርሱም ከእርሱ ርቀው ቆሙና \v 13 ድምፃቸውን ከፍ አድርገው፦ "ኢየሱስ፤ መምህር ሆይ፥እባክህ ራራልን" እያሉ ጮኹ።

View File

@ -94,6 +94,8 @@
"16-29",
"17-01",
"17-03",
"17-05"
"17-05",
"17-07",
"17-09"
]
}