Tue Oct 24 2017 11:45:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-24 11:45:43 +03:00
parent d3d8088f01
commit f577563224
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 ሐዋርያት ጌታን፣ " እምነት ጨምርልን" አሉት። \v 6 ጌታም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ "የሰናፍጭን ዘር ያህል እምነት ቢኖራችሁ፤ ይህን ሾላ ዛፍ፦ 'ከመሬት ተነቅለህ ወደ ባሕር ተተከል' ብትሉት ይታዘዝላችኋል።"
\v 5 ሐዋርያት ጌታን፣ " እምነት ጨምርልን" አሉት። \v 6 ጌታም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፣ "የሰናፍጭን ዘር ያህል እምነት ቢኖራችሁ፤ ይህን የሾላ ዛፍ፣ 'ከመሬት ተነቅለህ ወደ ባሕር ተተከል' ብትሉት ይታዘዝላችኋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 "በእርሻ ወይም በበጎች እርኝነት የተሰማራ አገልጋይ ካላችሁ ፥አገልጋዩ ከሥራ ደክሞ ሲመለስ፦ ወዲያውኑ "ና ተቀመጥና ራትህን ብላ የሚለው ከእናንተ ማን ነው?" \v 8 ከዚህ ይልቅ፦ "ልብስህን ቀይረህ ራቴን አዘጋጅልኝ እስክበላና እስክጠጣም ቆማህ አስተናግደኝ፤ ከዚህ በሏላ አንተ ደግሞ ትበላለህ ትጠጣለህም አይለውምን?"
\v 7 "በዕርሻ ወይም በበጎች እረኝነት የተሰማራ አገልጋይ ካላችሁ፣ አገልጋዩ ከሥራ ደክሞ ሲመለስ፣ ወዲያውኑ "ና ተቀመጥና እራትህን ብላ የሚለው ከእናንተ ማን ነው?" \v 8 " ራቴን አዘጋጅልኝ እስክበላና እስክጠጣም ቆማህ አስተናግደኝ፤ ከዚህ በሏላ አንተ ደግሞ ትበላለህ ትጠጣለህም አይለውምን?"

View File

@ -93,6 +93,7 @@
"16-27",
"16-29",
"17-01",
"17-03"
"17-03",
"17-05"
]
}