Thu Dec 07 2017 15:51:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 15:51:14 +03:00
parent fd30f925a1
commit ca254e3107
3 changed files with 5 additions and 0 deletions

1
04/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 35 ኢየሱስም ጋኔኑን፣ “ፀጥ ብለህ ከእርሱ ውጣ!” ብሎ ገሠጸው፡፡ ጋኔኑ በሰዎቹ መካከል በጣለው ጊዜ፣ ምንም ጉዳት ሳያደርስበት ከእርሱ ወጣ፡፡ \v 36 ሰዎች ሁሉ በጣም ተደነቁ፣ እርስ በርሳቸውም ስለሆነው ነገር መነጋገር ቀጠሉ፡፡ እነርሱም፣ “እነዚህ እንዴት ያሉ ቃላት ናቸው? ርኩሳን መናፍስትን በሥልጣንና በኃይል ያዛቸዋል፣ እነርሱም ይወጣሉ፡፡” \v 37 የእርሱም ዝና በአካባቢው ባሉት አውራጃዎች በማንኛውም ስፍራ ወጣ፡፡

1
04/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 38 ከዚያ በኋላ ኢየሱስ ከምኩራብ ወጥቶ ወደ ስምዖን ቤት ገባ፡፡ በዚያን ጊዜ የስምዖን አማት በከፍተኛ ትኩሳት ታማ ነበር፣ እነርሱም ስለ እርሷ ተማፀኑት፡፡ \v 39 ስለዚህ በአጠገብዋ ቆሞ ትኩሳቱን ገሰጸው፣ ትኩሳቱም ቆመ፡፡ ወዲያውኑም ተነስታ ልታገለግላቸው ጀመረች፡፡

View File

@ -118,6 +118,9 @@
"04-25",
"04-28",
"04-31",
"04-33",
"04-35",
"04-38",
"07-01",
"07-02",
"07-06",