Thu Dec 07 2017 15:49:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
0907e82050
commit
fd30f925a1
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 28 28. በምኩራብ የነበሩት ሰዎች ሁሉ እነዚህን ነገሮች በሰሙ ጊዜ በቁጣ ተሞሉ፡፡ \v 29 29. ተነሥተው ከከተማይቱ እንዲወጣ አስገደዱት፣ ከገደል ጫፍም ገፍትረው ይጥሉት ዘንድ ከተማይቱ ወደ ተመሠረተችበት ወደ ኮረብታው ጫፍ ገፍተው ወሰዱት \v 30 ወሰዱት፡፡30. ነገር ግን በመካከላቸው አልፎ ጉዞውን ቀጠለ፡፡
|
||||
\v 28 በምኩራብ የነበሩት ሰዎች ሁሉ እነዚህን ነገሮች በሰሙ ጊዜ በቁጣ ተሞሉ፡፡ \v 29 ተነሥተው ከከተማይቱ እንዲወጣ አስገደዱት፣ ከገደል ጫፍም ገፍትረው ይጥሉት ዘንድ ከተማይቱ ወደ ተመሠረተችበት ወደ ኮረብታው ጫፍ ገፍተው ወሰዱት። \v 30 ነገር ግን በመካከላቸው አልፎ ጉዞውን ቀጠለ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 31 ከዚያ በኋላም በገሊላ ወደምትገኝ ወደ ቅፍርናሆም ከተማ ሄደ፡፡ \v 32 በሥልጣን ይናገር ስለነበረ፣ በትምህርቱ ተገረሙ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 33 በዚያን ቀን በምኩራብ ውስጥ ርኩስ መንፈስ የነበረበት ሰው ነበረ፤ እርሱም በታላቅ ድምፅ ጮኸ፡፡ \v 34 “የናዝሬቱ ኢየሱስ ሆይ፣ ከአንተ ጋር ምን አለን? ልታጠፋን መጣህን? ማን እንደሆንክ አውቄሃለሁ፣ አንተ የእግዚአብሔር ቅዱስ ነህ፡፡”
|
|
@ -116,6 +116,8 @@
|
|||
"04-20",
|
||||
"04-23",
|
||||
"04-25",
|
||||
"04-28",
|
||||
"04-31",
|
||||
"07-01",
|
||||
"07-02",
|
||||
"07-06",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue