Tue Nov 07 2017 16:09:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 16:09:23 +03:00
parent 6efe3963d0
commit c412d699ee
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 34 \v 35 \v 36 34 ከዚያም እርሱ ይህን እየተናገረ ሳለ ደመና መጥቶ ጋረዳቸው፤ በዙሪያቸው ከነበረው ደመና የተነሣ ፈሩ። 35 ከደመናው ውስጥ፣ “የመረጥሁት ልጄ ይህ ነው፣ እርሱን ስሙት” የሚል ድምፅ መጣ። 56 የድምፁም መሰማት ባበቃ ጊዜ ኢየሱስ ብቻውን ነበረ። እነርሱም ዝም አሉ፤ ከዚያ በኋላም በነበሩት ወቅቶች ስላዩዋቸው ስለ እነዚያ ነገሮች ምንም ነገር ለማንም አልተናገሩም።
\v 34 \v 35 \v 36 34 ከዚያም እርሱ ይህን እየተናገረ ሳለ ደመና መጥቶ ጋረዳቸው፤ በዙሪያቸው ከነበረው ደመና የተነሣ ፈሩ። 35 ከደመናው ውስጥ፣ “የመረጥሁት ልጄ ይህ ነው፣ እርሱን ስሙት” የሚል ድምፅ መጣ። 36 የድምፁ መሰማት ባበቃ ጊዜ፣ ኢየሱስ ብቻውን ነበረ። እነርሱም ዝም አሉ፤ በነዚያ ቀናት ስላዩአቸው ስለ እነዚያ ነገሮች ምንም ነገር ለማንም አልተናገሩም።