diff --git a/09/34.txt b/09/34.txt index 17d420c..54a7851 100644 --- a/09/34.txt +++ b/09/34.txt @@ -1 +1 @@ -\v 34 \v 35 \v 36 34 ከዚያም እርሱ ይህን እየተናገረ ሳለ ደመና መጥቶ ጋረዳቸው፤ በዙሪያቸው ከነበረው ደመና የተነሣ ፈሩ። 35 ከደመናው ውስጥ፣ “የመረጥሁት ልጄ ይህ ነው፣ እርሱን ስሙት” የሚል ድምፅ መጣ። 56 የድምፁም መሰማት ባበቃ ጊዜ ኢየሱስ ብቻውን ነበረ። እነርሱም ዝም አሉ፤ ከዚያ በኋላም በነበሩት ወቅቶች ስላዩዋቸው ስለ እነዚያ ነገሮች ምንም ነገር ለማንም አልተናገሩም። \ No newline at end of file +\v 34 \v 35 \v 36 34 ከዚያም እርሱ ይህን እየተናገረ ሳለ ደመና መጥቶ ጋረዳቸው፤ በዙሪያቸው ከነበረው ደመና የተነሣ ፈሩ። 35 ከደመናው ውስጥ፣ “የመረጥሁት ልጄ ይህ ነው፣ እርሱን ስሙት” የሚል ድምፅ መጣ። 36 የድምፁ መሰማት ባበቃ ጊዜ፣ ኢየሱስ ብቻውን ነበረ። እነርሱም ዝም አሉ፤ በነዚያ ቀናት ስላዩአቸው ስለ እነዚያ ነገሮች ምንም ነገር ለማንም አልተናገሩም። \ No newline at end of file