Tue Oct 24 2017 11:39:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-24 11:39:43 +03:00
parent 0b7fc2beb6
commit a607d9d6eb
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 አብርሃም ግን፣ 'ወንድሞችህ ሙሴና ነቢያት አሏቸው፤ እነርሱንም ይስሙአቸው' ብሎ መለሰለት። ነገር ግን \v 30 ሀብታሙ ሰው፣ ' አብርሃም አባት ሆይ፣ እንደዚህ አይደለም፤ አንድ ሰው ከሙታን ተነሥቶ ሄዶ ቢነግራቸው ንስሓ ይገባሉ' አለ። \v 31 አብርሃም ግን ሙሴንና ነቢያትን የማይሰሙ ከሆነ አንድ ሰው ከሙታን ተነስቶ ቢነግራቸው እንኳ አያምኑም አለው።
\v 29 አብርሃም ግን፣ 'ወንድሞችህ ሙሴና ነቢያት አሏቸው፤ እነርሱንም ይስሙአቸው' ብሎ መለሰለት። ነገር ግን \v 30 ሀብታሙ ሰው፣ ' አብርሃም አባት ሆይ፣ እንደዚህ አይደለም፤ አንድ ሰው ከሙታን ተነሥቶ ሄዶ ቢነግራቸው ንስሓ ይገባሉ' አለ። \v 31 አብርሃም ግን ሙሴንና ነቢያትን የማይሰሙ ከሆነ፣ አንድ ሰው ከሙታን ተነሥቶ ቢነግራቸው እንኳ አያምኑም' አለው።

View File

@ -1 +1 @@
\c 17 \v 1 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው "ወደ ኅጢአት የሚያመሩ ነገሮች መምጣታቸው የማይቀር ነው። ነገር ግን ለኅጢአት ምክንያት ለሚሆነው ሰው ወዮለት።" \v 2 በእምነት ደካማ ከሆኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን ከማስናከል ይልቅ ትልቅ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይሻለዋል።

@ -90,6 +90,7 @@
"16-22",
"16-24",
"16-25",
"16-27"
"16-27",
"16-29"
]
}