Tue Nov 07 2017 14:33:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 14:33:23 +03:00
parent 34c995b29a
commit a4666531fe
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 36 ከዚያም የሆነውን ነገር ያዩ ሰዎች በአጋንንት ቁጥጥር ሥር የነበረው ሰው እንዴት እንደ ዳነ ለሌሎች ተናገሩ። \v 37 የጌርጌሴኖን ክልልና የዚያ አካባቢ ሰዎች ሁሉ ታላቅ ፍርሃት ይዟቸው ስለነበረ ኢየሱስ ከእነርሱ ተለተይቶ እንዲሄድ ጠየቁት፤ እርሱም ከዚያ ስፍራ ወደ መጣበት ለመመለስ ወደ ጀልባይቱ ገባ።
\v 36 ከዚያም የሆነውን ነገር ያዩ ሰዎች በአጋንንት ቁጥጥር ሥር የነበረው ሰው እንዴት እንደ ዳነ ለሌሎች ተናገሩ። \v 37 የጌርጌሴኖን ክልልና የዚያ አካባቢ ሰዎች ሁሉ ታላቅ ፍርሃት ይዟቸው ስለ ነበረ፣ ኢየሱስ ከእነርሱ እንዲሄድ ለመኑት፤ እርሱም ከዚያ ስፍራ ወደ መጣበት ለመመለስ ወደ ጀልባይቱ ገባ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 38 አጋንንት የወጣለት ሰው ከእርሱ ጋር ይሄድ ዘንድ ኢየሱስን ለመነ። \v 39 ኢየሱስ ግን “ወደ ቤተ ሰቦችህ ተመለስና እግዚአብሔር ያደረገልህን ታላላቅ ነገሮችን ሁሉ ተርክላቸው” ብሎ አሰናበተው። ሰውየውም ኢየሱስ ያደረገለትን ታላላቅ ነገሮች በከተማው ሁሉ እየመሰከረ ጉዞውን ቀጠለ።
\v 38 አጋንንት የወጡለት ሰው ዐብሮት ለመሄድ ኢየሱስን ለመነው። \v 39 ኢየሱስ ግን “ወደ ቤተ ሰቦችህ ተመለስና እግዚአብሔር ያደረገልህን ታላላቅ ነገሮችን ሁሉ ተርክላቸው” ብሎ አሰናበተው። ሰውየውም ኢየሱስ ያደረገለትን ታላላቅ ነገሮች በከተማው ሁሉ እየመሰከረ ጉዞውን ቀጠለ።

View File

@ -71,6 +71,7 @@
"08-30",
"08-32",
"08-34",
"08-36",
"13-01",
"13-04",
"13-06",