Thu Oct 26 2017 16:22:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 16:22:13 +03:00
parent d7069854d9
commit a03d8d7853
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 ነገር ግን እኔን አሳልፎ የሚሰጠኝ ከእኔ ጋር በማዕድ እየበላ መሆኑን ልብ በሉ። \v 22 የሰው ልጅስ እንደተወሰነለት ይሆናል። ነገር ግን አሳልፎ ለሚሰጠው ለዚያ ሰው ወዮለት!" \v 23 በዚህ ጊዜ እርስ በርሳቸው ይህንን የሚያደርግ ማን ይሆን ብለው ተጠያየቁ።
\v 21 ነገር ግን እኔን አሳልፎ የሚሰጠኝ ከእኔ ጋር በማዕድ እየበላ መሆኑን ልብ በሉ። \v 22 የሰው ልጅስ እንደተወሰነለት ይሆናል። ነገር ግን አሳልፎ ለሚሰጠው ለዚያ ሰው ወዮለት!" \v 23 በዚህ ጊዜ እርስ በርሳቸው ይህን ነገር የሚያደርግ ማን እንደ ሆነ ተጠያየቁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 ቀጥሎም ከሁሉም ታላቁ ማን ሊሆን እንደሚገባው በመካከላቸው ውዝግብ ተነሣ። እርሱም እንዲህ አላቸው፣ \v 25 “የአሕዛብ ነገሥታት በሕዝብ ላይ ይገዛሉ፣ በእነርሱ ላይ ሥልጣን ያላቸውንም የተከበሩ ገዦች ይሏቸዋል።
\v 24 ከዚያም ከሁሉም የሚበልጥ ማን ሊሆን እንደሚገባው በመካከላቸው ጠብ ተነሣ። እርሱ እንዲህ አላቸው፣ \v 25 “የአሕዛብ ነገሥታት በሕዝብ ላይ ይገዛሉ፣ በእነርሱ ላይ ሥልጣን ያላቸውንም የተከበሩ ገዦች ይሏቸዋል።

View File

@ -190,6 +190,7 @@
"22-12",
"22-14",
"22-17",
"22-19"
"22-19",
"22-21"
]
}