Thu Oct 26 2017 16:20:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 16:20:13 +03:00
parent e7ac000ae7
commit d7069854d9
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ከዚያም ኢየሱስ ጽዋውን አንሥቶ አመሰገነና እንዲህ አላቸው፤ “ይህን ውሰዱና ተካፈሉት። \v 18 እላችኋለሁ የእግዚአብሔር መንግሥት እስክትመጣ ድረስ ከዚህ ወይን ፍሬ ዳግመኛ አልጠጣም።”
\v 17 ከዚያም ኢየሱስ ጽዋውን አንሥቶ አመሰገነና እንዲህ አላቸው፤ “ይህን ውሰዱና ተካፈሉት። \v 18 እላችኋለሁ የእግዚአብሔር መንግሥት እስክትመጣ ድረስ ከዚህ ወይን ፍሬ ዳግመኛ አልጠጣም።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 እንጀራውን ወሰደ፥ ካመሰገነ በኋላ እንዲህ በማለት ቆርሶ ሰጣቸው፣ “ይህ ለእናንተ የተሰጠው ሥጋዬ ነው። እኔን እያሰባችሁ ተመገቡት።” \v 20 በተመሳሳይ ሁኔታም፣ ከእራት በኋላ ጽዋውን አነሣና እንዲህ አለ፣ “ይህ ጽዋ ስለ እናንተ የፈሰሰ በደሜ የሚሆን ዲስ ኪዳን ነው።
\v 19 እንጀራውን ወሰደ፣ ካመሰገነ በኋላ እንዲህ በማለት ቈርሶ ሰጣቸው፣ “ይህ ለእናንተ የተሰጠው ሥጋዬ ነው። እኔን እያሰባችሁ ተመገቡት።” \v 20 በተመሳሳይ ሁኔታም፣ ከእራት በኋላ ጽዋውን አነሣና እንዲህ አለ፣ “ይህ ጽዋ ስለ እናንተ የፈሰሰ በደሜ የሚሆን ዲስ ኪዳን ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 ነገር ግን እኔን አሳልፎ የሚሰጠኝ ከእኔ ጋር በማዕድ እየበላ እንደሆን ልብ በሉ። \v 22 የሰው ልጅስ እንደተወሰነለት ይሆናል። ነገር ግን አሳልፎ ለሚሰ ለዚያ ሰው ወዮለት!" \v 23 በዚህ ጊዜ እርስ በርሳቸው ይህንን የሚያደርግ ማን ይሆን ብለው ተጠያየቁ።
\v 21 ነገር ግን እኔን አሳልፎ የሚሰጠኝ ከእኔ ጋር በማዕድ እየበላ መሆኑን ልብ በሉ። \v 22 የሰው ልጅስ እንደተወሰነለት ይሆናል። ነገር ግን አሳልፎ ለሚሰጠው ለዚያ ሰው ወዮለት!" \v 23 በዚህ ጊዜ እርስ በርሳቸው ይህንን የሚያደርግ ማን ይሆን ብለው ተጠያየቁ።

View File

@ -188,6 +188,8 @@
"22-07",
"22-10",
"22-12",
"22-14"
"22-14",
"22-17",
"22-19"
]
}