Mon Oct 30 2017 15:43:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-30 15:43:28 +03:00
parent 2a9280a9b3
commit 9ee7f07cc9
4 changed files with 7 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 ከዚያም ወሰዱት፥ ከገጠር ይመጣ የነበረ ስምዖን የተባለ የቀሬናን ሰው ያዙና ኢየሱስ ይሸከመው የነበረውን መስቀል አሸከሙት።
\v 26 እየወሰዱት ሳሉ፣ ከገጠር ይመጣ የነበረ ስምዖን የተባለ የቀሬናን ሰው ያዙና ኢየሱስ ይሸከመው የነበረውን መስቀል አሸከሙት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 እጅግ ብዙ ሕዝብና ለእርሱ የሚያዝኑና የሚያለቅሱ ሴቶች ይከተሉት ነበር። \v 28 ኢየሱስም ወደ እነርሱ ዞር ብሎ፣ “የኢየሩሳሌም ሴቶች፣ ለእኔ ሳይሆን ለራሳችሁና ለልጆቻችሁ አልቅሱ” አለ።
\v 27 እጅግ ብዙ ሕዝብና ለእርሱ የሚያዝኑና የሚያለቅሱ ሴቶች ይከተሉት ነበር። \v 28 ኢየሱስም ወደ እነርሱ ዞር ብሎ፣ “የኢየሩሳሌም ሴቶች ሆይ፣ ለእኔ ሳይሆን ለራሳችሁና ለልጆቻችሁ አልቅሱ” አለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 ተመልከቱ፣ 'መካን የሆኑና ያልወለዱ ማኅፀኖች እንዲሁም ያላጠቡ ጡቶች የተባረኩ ናቸው' የሚሉባቸው ቀኖች ይመጣሉ። \v 30 በዚያን ጊዜ ተራሮችን በላያችን ውደቁ ይላሉ፣ ኮረብቶችንም ክደኑን ይላሉ።' \v 31 ዛፉ እርጥብ እያለ ይህን ነገር ካደረጉ፥ በሚደርቅበት ጊዜ ምን ይሆናል?"
\v 29 እነሆ፣ 'መካን የሆኑና ያልወለዱ ማኅፀኖች እንዲሁም ያላጠቡ ጡቶች የተባረኩ ናቸው' የሚሉባቸው ቀኖች ይመጣሉና። \v 30 ከዚያም ተራሮችን በላያችን ውደቁ ይላሉ፣ ኮረብቶችንም ክደኑን ይላሉ።' \v 31 ዛፉ እርጥብ እያለ ይህን ነገር ካደረጉ፥ በሚደርቅበት ጊዜ ምን ይሆናል?"

View File

@ -221,6 +221,9 @@
"23-13",
"23-15",
"23-18",
"23-20"
"23-20",
"23-23",
"23-26",
"23-27"
]
}