Thu Dec 07 2017 11:39:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 11:39:03 +03:00
parent 64e31febe4
commit 984186c50c
2 changed files with 2 additions and 0 deletions

1
01/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 ዘካርያስም፣ “እኔ ያረጀሁ በመሆኔና ሚስቴም ዕድሜዋ የገፋ በመሆኑ፣ ይህንን እንዴት ማወቅ እችላለሁ?” አለ፤ \v 19 መልአኩም፣ “እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ፤ ይህንን የምሥራች እነግርህ ዘንድ ተልኬያለሁ፡፡ \v 20 እነሆ፣ እነዚህ ነገሮች እስኪፈጸሙ ድረስ ጸጥ ትላለህ፣ መናገርም አትችልም፡፡ ይህም የሚሆነው በትክክለኛው ጊዜ የሚፈጸመውን ቃሌን ስላላመንክ ነው፡፡”

View File

@ -43,6 +43,7 @@
"01-11",
"01-14",
"01-16",
"01-18",
"07-01",
"07-02",
"07-06",