diff --git a/01/18.txt b/01/18.txt new file mode 100644 index 0000000..baf91b5 --- /dev/null +++ b/01/18.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 18 ዘካርያስም፣ “እኔ ያረጀሁ በመሆኔና ሚስቴም ዕድሜዋ የገፋ በመሆኑ፣ ይህንን እንዴት ማወቅ እችላለሁ?” አለ፤ \v 19 መልአኩም፣ “እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ፤ ይህንን የምሥራች እነግርህ ዘንድ ተልኬያለሁ፡፡ \v 20 እነሆ፣ እነዚህ ነገሮች እስኪፈጸሙ ድረስ ጸጥ ትላለህ፣ መናገርም አትችልም፡፡ ይህም የሚሆነው በትክክለኛው ጊዜ የሚፈጸመውን ቃሌን ስላላመንክ ነው፡፡” \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 08ba0bc..8e375a5 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -43,6 +43,7 @@ "01-11", "01-14", "01-16", + "01-18", "07-01", "07-02", "07-06",