Thu Dec 07 2017 14:21:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 14:21:14 +03:00
parent ce7406c317
commit 95136a83fe
3 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
02/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 በድንገትም ከመልአኩ ጋር ብዙ የሰማይ ሠራዊት እግዚአብሔርን እያመሰገኑ፣ \v 14 “ከፍ ባለ ስፍራ ለሚኖረው ለእግዚአብሔር ክብር፣ በምድርም እርሱ ደስ በሚሰኝባቸው ሕዝቦች መካከል ሰላም ይሁን፡፡” ይሉ ነበር፡፡

1
02/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 መላእክቱም ከእነርሱ ተለይተው ወደ ሰማይ በሄዱ ጊዜ፣ እረኞቹ እርስ በርሳቸው፣ “ወደ ቤተልሔም እንሂድና፣ እግዚአብሔር ለእኛ የገለጠልንን ይህንን የሆነውን ነገር እንመልከት፡፡” ተባባሉ፡፡ \v 16 በችኮላ ወደዚያ ሄደው ማርያምንና ዮሴፍን አገኝዋቸው፣ ሕፃኑንም በግርግም ተኝቶ ተመለከቱት፡፡

View File

@ -71,6 +71,8 @@
"02-06",
"02-08",
"02-10",
"02-13",
"02-15",
"07-01",
"07-02",
"07-06",