diff --git a/02/13.txt b/02/13.txt new file mode 100644 index 0000000..3d42491 --- /dev/null +++ b/02/13.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 13 በድንገትም ከመልአኩ ጋር ብዙ የሰማይ ሠራዊት እግዚአብሔርን እያመሰገኑ፣ \v 14 “ከፍ ባለ ስፍራ ለሚኖረው ለእግዚአብሔር ክብር፣ በምድርም እርሱ ደስ በሚሰኝባቸው ሕዝቦች መካከል ሰላም ይሁን፡፡” ይሉ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/15.txt b/02/15.txt new file mode 100644 index 0000000..c17c3dd --- /dev/null +++ b/02/15.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 15 መላእክቱም ከእነርሱ ተለይተው ወደ ሰማይ በሄዱ ጊዜ፣ እረኞቹ እርስ በርሳቸው፣ “ወደ ቤተልሔም እንሂድና፣ እግዚአብሔር ለእኛ የገለጠልንን ይህንን የሆነውን ነገር እንመልከት፡፡” ተባባሉ፡፡ \v 16 በችኮላ ወደዚያ ሄደው ማርያምንና ዮሴፍን አገኝዋቸው፣ ሕፃኑንም በግርግም ተኝቶ ተመለከቱት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index a8cc4cc..ccf8de7 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -71,6 +71,8 @@ "02-06", "02-08", "02-10", + "02-13", + "02-15", "07-01", "07-02", "07-06",