Tue Oct 17 2017 16:40:05 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 16:40:07 +03:00
parent dc60268aba
commit 94a8dcb28f
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 ጌታም እንዲህ ሲል መለሰለት፡- እናንት ግብዞች! በሰንበት ቀን ከእናንተ መካከል በረት በሬውን ወይም አህያውን ከታሰረበት አወጥቶ ውኃ የማያጣጣው ማን ነው? \v 16 ይህች የአብርሃም ዘር የሆነች ለአስራ ስምንት ዓመታት በሰይጣን ታስራ የኖረች ሴት በሰንበት ቀን ከበሽታዋ መፈታት አይገባትምን?
\v 15 ጌታ እንዲህ ብሎ መለሰለት፤ "እናንት ግብዞች! በሰንበት ቀን ከእናንተ መካከል በሬውን ወይም አህያውን ከታሰረበት በረት አወጥቶ ውኅ የማያጠጣው ማን ነው? \v 16 ይህች የአብርሃም ዘር የሆነች ለዐስራ ስምንት ዓመታት በሰይጣን ታስራ የኖረች ሴት በሰንበት ቀን ከበሽታዋ መፈታት አይገባትምን?