diff --git a/13/15.txt b/13/15.txt index 5ff63d7..a8bce6e 100644 --- a/13/15.txt +++ b/13/15.txt @@ -1 +1 @@ -\v 15 ጌታም እንዲህ ሲል መለሰለት፡- ‹‹እናንት ግብዞች! በሰንበት ቀን ከእናንተ መካከል በረት በሬውን ወይም አህያውን ከታሰረበት አወጥቶ ውኃ የማያጣጣው ማን ነው? \v 16 ይህች የአብርሃም ዘር የሆነች ለአስራ ስምንት ዓመታት በሰይጣን ታስራ የኖረች ሴት በሰንበት ቀን ከበሽታዋ መፈታት አይገባትምን?›› \ No newline at end of file +\v 15 ጌታ እንዲህ ብሎ መለሰለት፤ "እናንት ግብዞች! በሰንበት ቀን ከእናንተ መካከል በሬውን ወይም አህያውን ከታሰረበት በረት አወጥቶ ውኅ የማያጠጣው ማን ነው? \v 16 ይህች የአብርሃም ዘር የሆነች ለዐስራ ስምንት ዓመታት በሰይጣን ታስራ የኖረች ሴት በሰንበት ቀን ከበሽታዋ መፈታት አይገባትምን?›› \ No newline at end of file