Wed Nov 22 2017 15:13:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-22 15:13:40 +03:00
parent d16b61a20f
commit 89981e771e
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 ከሕዝቡም መካከል አንድ ሰው ‹‹መምህር ሆይ፣ ወንድሜ ርስት እንዲያካፍለኝ ንገረው›› አለ፡፡ \v 14 ኢየሱስም፡- አንተ ሰው፣ በእናንተ ላይ ዳኛ ወይም አደራዳሪ አድርጎ የሾመኝ ማን ነው? አለው፡፡ \v 15 ለእነርሱም እንደዚህ አላቸው፡- ‹‹ስግብግብነት ከሞላባቸው ምኞቶች ራሳችሁን ጠብቁ፣ ምክንያቱም የአንድ ሰው ሕይወት በሀብቱ ብዛት ላይ የተመሠረተ አይደለም››
\v 13 ከሕዝቡም መካከል አንድ ሰው፣ "መምህር ሆይ፣ ወንድሜ ርስት እንዲያካፍለኝ ንገረው" አለ፡፡ \v 14 ኢየሱስም፣ "አንተ ሰው፣ በእናንተ ላይ ዳኛ ወይም አደራዳሪ አድርጎ የሾመኝ ማን ነው?" አለው፡፡ \v 15 ለእነርሱም እንደዚህ አላቸው፣ ‹‹ስግብግብነት ከሞላባቸው ምኞቶች ራሳችሁን ጠብቁ፣ ምክንያቱም የአንድ ሰው ሕይወት በሀብቱ ብዛት ላይ የተመሠረተ አይደለም››