Wed Nov 22 2017 15:11:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-22 15:11:41 +03:00
parent e350153e68
commit d16b61a20f
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 በምኩራቦች፣ በገዢዎችና በባለሥልጣኖች ፊት በሚያቀርቧችሁ ጊዜ ለቀረበባችሁ ክስ እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ ወይም ምን ማለት እንዳለባችሁ አትጨነቁ፤ \v 12 መንፈስ ቅዱስ በዚያ ወቅት ምን መናገር እንደሚገባችሁ ይነግራችኋልና
\v 11 በምኲራቦች፣ በገዢዎችና በባለ ሥልጣኖች ፊት በሚያቀርቧችሁ ጊዜ ለቀረበባችሁ ክስ እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ ወይም ምን ማለት እንዳለባችሁ አትጨነቁ፤ \v 12 መንፈስ ቅዱስ በዚያ ወቅት ምን መናገር እንደሚገባችሁ ይነግራችኋልና"

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 ከሕዝቡም መካከል አንድ ሰው፡- ‹‹መምህር ሆይ፣ ወንድሜ ርስት እንዲያካፍለኝ ንገረው›› አለ፡፡ \v 14 ኢየሱስም፡- ‹‹አንተ ሰው፣ በእናንተ ላይ ዳኛ ወይም አደራዳሪ አድርጎ የሾመኝ ማን ነው? አለው፡፡ \v 15 ለእነርሱም እንደዚህ አላቸው፡- ‹‹ስግብግብነት ከሞላባቸው ምኞቶች ራሳችሁን ጠብቁ፣ ምክንያቱም የአንድ ሰው ሕይወት በሀብቱ ብዛት ላይ የተመሠረተ አይደለም››
\v 13 ከሕዝቡም መካከል አንድ ሰው ‹‹መምህር ሆይ፣ ወንድሜ ርስት እንዲያካፍለኝ ንገረው›› አለ፡፡ \v 14 ኢየሱስም፡- ‹‹አንተ ሰው፣ በእናንተ ላይ ዳኛ ወይም አደራዳሪ አድርጎ የሾመኝ ማን ነው? አለው፡፡ \v 15 ለእነርሱም እንደዚህ አላቸው፡- ‹‹ስግብግብነት ከሞላባቸው ምኞቶች ራሳችሁን ጠብቁ፣ ምክንያቱም የአንድ ሰው ሕይወት በሀብቱ ብዛት ላይ የተመሠረተ አይደለም››

View File

@ -152,6 +152,8 @@
"12-02",
"12-04",
"12-06",
"12-08",
"12-11",
"13-01",
"13-04",
"13-06",